የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ ተጀመረ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፋይናንስ ዘርፍ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ወሳኝ ምዕራፍ የሆነው የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ መጀመሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ለምን ይጠቅማል?

ከከተማ ከተማ፣ ከክልል ክልል እና ከአንድ ተቋም ሌላ ተቋም የማይቀያየር ወጥ የኾነ የግለሰብ ማረጋገጫ ነው። ዜጎች የተሻለ እና የታመነ አገልግሎት እንዲያገኙ ይረዳል የዲጂታል ኢኮኖሚውን በመገንባት ዜጎች በስልካቸው ፡- የግብይት እና የመንግሥት አገልግሎቶችን የሰነድ እና የባንክ አገልግሎቶችን የፖሊስ እና የፍርድ...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት፦

ትውልድን በሥነ ምግባር መገንባትና ተቋምን በግልጽ አሠራር መምራት ሙስናን የመከላከል ቁልፍ ተግባሮቻችን ናቸው። ዛሬ በ22ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን የበዓል ማጠቃለያ መድረክ ላይ ተገኝተናል። ሙስናን እንደ ብሔራዊ አጀንዳ እና ለብልጽግናችን ቀይ መሥመር አድርገን በመውሰድ...

ሰብዓዊ መብትን ማክበር እና ማስከበር የሁሉም ኀላፊነት ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም ዓቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ቀን "ሰብዓዊ መብቶች፣ የዕለት ከዕለት ፍላጎቶቻችን" በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል ደረጃ በባሕር ዳር ከተማ ተከብሯል። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ...