ʺኢትዮጵያ ያለችውን አሳክታለች፣ የተባለላትን አምክናለች”

ʺኢትዮጵያ ያለችውን አሳክታለች፣ የተባለላትን አምክናለች" ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን የሚጠብቃት ኃያል አምላክ እንጂ፣ የሚያጠቃት ኃይል ሀገርና መንግሥት የለም፡፡ አይበገሬ፣ አይደፈሬ ናትና፡፡ የሚንቋት ይዋረዳሉ፣ የሚያከብሯት ይከብራሉ፣ ኢትዮጵያ ሁልጊዜም እያሸነፈች፣ መከራውን እያለፈች፣ የማለዳ ብርሃን...

“ሁለተኛው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሙሌት በመጠናቀቁ እንኳን ደስ ያለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

"ሁለተኛው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሙሌት በመጠናቀቁ እንኳን ደስ ያለን" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት "ሁለተኛው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሙሌት...

የታላቁ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛው የውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን የውኃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር...

የታላቁ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛው የውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን የውኃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሽ በቀለ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛው የውኃ ሙሊት ተከናውኗል፡፡ የውኃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር...

ʺኢትዮጵያን በየትኛውም አቅጣጫ የሚዳፈሩ እና የውጪ አካላት ፍላጎት አስፈፃሚ የሆኑ ኃይሎች ዳግም እንዳይመለሱ ሕዝቡ...

ʺኢትዮጵያን በየትኛውም አቅጣጫ የሚዳፈሩ እና የውጪ አካላት ፍላጎት አስፈፃሚ የሆኑ ኃይሎች ዳግም እንዳይመለሱ ሕዝቡ ተባብሮ ኃያልነቱን ማረጋገጥ አለበት" ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ...

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት ተጠናቀቀ።

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት ተጠናቀቀ። ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ የግድቡ አጠቃላይ ግንባታ 80 በመቶ መድረሱም ነው የተገለጸው፡፡ ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ...