“ሀገር ለማፍረስ የመጣን ኃይል በሕብረት ከመታገል ውጪ ምንም አማራጭ የለም›› የሱማሌ ክልል ምክትል ርእሰ...

“ሀገር ለማፍረስ የመጣን ኃይል በሕብረት ከመታገል ውጪ ምንም አማራጭ የለም›› የሱማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር ለማፍረስ የመጣን ኃይል በጋራ ከመታገል ውጪ ምንም አማራጭ እንደሌለ የሶማሌ ክልል...

የትህነግ አሸባሪ ቡድን ለመመከት የዜግነት ግዴታቸውን እንደሚወጡ በጋምቤላ ከተማ የሚኖሩ ወጣቶች ገለጹ።

የትህነግ አሸባሪ ቡድን ለመመከት የዜግነት ግዴታቸውን እንደሚወጡ በጋምቤላ ከተማ የሚኖሩ ወጣቶች ገለጹ። ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የትህነግ አሸባሪ ቡድን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የጀመረውን ጦርነት ለመመከት የዜግነት ግዴታቸውን እንደሚወጡ በጋምቤላ ከተማ የሚኖሩ ወጣቶች ገለጹ። ወጣቶቹ አሸባሪው...

“ከገንዘብ ድጋፍ ባሻገር እስከ ህይዎት መስዋእትነት የደረሰ ግዳጅ ለመፈጸም ተዘጋጅተናል” የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር...

"ከገንዘብ ድጋፍ ባሻገር እስከ ህይዎት መስዋእትነት የደረሰ ግዳጅ ለመፈጸም ተዘጋጅተናል" የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን ኢትዮጵያ ያሳለፈችውን የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ ወደ ጎን በመተው ሀገሪቱን...

በዋግ ኽምራ ግንባር የተሰለፉ የአማራ ሚሊሻ አባላት አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ መዘጋጀታቸውን ገለጹ።

በዋግ ኽምራ ግንባር የተሰለፉ የአማራ ሚሊሻ አባላት አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ መዘጋጀታቸውን ገለጹ። ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ደሃና ወረዳ የመጡት የሚሊሻ አባል አቶ ፀጋዬ ወዳጅ የትህነግ አሸባሪ ቡድን የአማራ ሕዝብን...

አሸባሪውን ትህነግ መከላከል ብቻ ሳይሆን ማስወገድ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር የጸጥታ አማካሪ ገለጹ።

አሸባሪውን ትህነግ መከላከል ብቻ ሳይሆን ማስወገድ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር የጸጥታ አማካሪ ገለጹ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዝክረ ሐምሌ አምስት የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችና የወልቃይት ወጣቶች በተገኙበት በሑመራ ከተማ ትናንት ታስቦ ውሏል። በሥነ...