የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ሕግን ለማስከበር ተልዕኮ ምላሽ ሰጠ፡፡

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ሕግን ለማስከበር ተልዕኮ ምላሽ ሰጠ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የድሬዳዋ ፖሊስ ሽብርተኛው የትህነግ ቡድን ሀገርን የማፈራረስና የመበታተን የሽብር ተግባርና ተልዕኮውን ለማምከንና ሕግን ለማስከበር ለቀረበው ጥሪ ምላሽ ሰጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የልዩ ኃይል...

የማይካድራ ከተማ ወጣቶች የአሸባሪው ትህነግ ቡድንን ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ፡፡

የማይካድራ ከተማ ወጣቶች የአሸባሪው ትህነግ ቡድንን ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ሕዝብ ላይ ካሳረፈው የጥላቻ በትር አንዱ በማይካድራ ወገኖች ላይ የፈጸመው ጭፍጨፋ ይጠቀሳል፡፡አሸባሪው የትህነግ ቡድን በኢትዮጵያ...

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያ ኀልውና በአርበኝነት መንፈስ እንዲነሳ የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ጥሪ አቀረበ፡፡

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያ ኀልውና በአርበኝነት መንፈስ እንዲነሳ የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከምሥረታው ጀምሮ ኢትዮጵያን በመበታተን በኢትዮጵያ ፍርስራሸ ላይ ታላቋን...

የገቢዎች ሚኒስቴር እና በስሩ ያሉ ተጠሪ ተቋማት በአማራ እና በአፋር ክልል ለሚገኙ ተፈናቃዮች የሚውል...

የገቢዎች ሚኒስቴር እና በስሩ ያሉ ተጠሪ ተቋማት በአማራ እና በአፋር ክልል ለሚገኙ ተፈናቃዮች የሚውል 135 ሚሊዮን ብር የሚገመት የምግብና የአልባሳት ድጋፍ አደረጉ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቀበታ ከዚህ በፊት...

የትህነግ አሸባሪ ቡድን ሕጻናትን ለጦርነት በማሰለፍ እየፈፀመ ባለው ወንጀል ተጠያቂ እንዲሆን ትዴፓ ጥሪ አቀረበ።

የትህነግ አሸባሪ ቡድን ሕጻናትን ለጦርነት በማሰለፍ እየፈፀመ ባለው ወንጀል ተጠያቂ እንዲሆን ትዴፓ ጥሪ አቀረበ። ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የትህነግ አሸባሪ ቡድን ሕጻናትን ለጦርነት በማሰለፍ እየፈፀመ ባለው ከባድ ወንጀል ተጠያቂ እንዲሆን የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ...