‹‹የክልሉ ልዩ ኃይል አባላት በፍጹም ጀግንነትና በሙሉ ፈቃደኝነት ሀገራዊ ግዳጁን ተቀላቅለዋል›› አቶ ደስታ ሌዳሞ...

‹‹የክልሉ ልዩ ኃይል አባላት በፍጹም ጀግንነትና በሙሉ ፈቃደኝነት ሀገራዊ ግዳጁን ተቀላቅለዋል›› አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ክልል ፕሬዚዳንት ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ክልል ልዩ ኃይል አባሎች በፍጹም ጀግንነትና በሙሉ ፈቃደኝነት አገራዊ ግዳጁን መቀላቀላቸውን የሲዳማ...

ዘመቻችን የኢትዮጵያን ሀገረ-መንግሥት የማጽናት ተልዕኮ ነው” የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት

"ዘመቻችን የኢትዮጵያን ሀገረ-መንግሥት የማጽናት ተልዕኮ ነው" የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት አሸባሪው ትህነግ ከፍጥረቱ ጀምሮ ፀረ-ኢትዮጵያ ሆኖ የተነሳ ድርጅት ነው፡፡ በተለይም የአማራን ሕዝብ እንደ ቀዳሚ ጠላት ፈርጆ መነሳቱ በታሪክ የተመዘገበ እውነታ ነው፡፡ ሴረኝነት፣ ጸረ-ሕዝብነት፣ የግዛት ተስፋፊና...

“በመሀላችን የተገኘውን ደዌ የማጥፋትና ሀገራችንን ሰላሟን የመመለስ ኃላፊነታችን እንወጣ” የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት

"በመሀላችን የተገኘውን ደዌ የማጥፋትና ሀገራችንን ሰላሟን የመመለስ ኃላፊነታችን እንወጣ" የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫውም በሀገር ሉዓላዊነት ጉዳይ ላይ ፈፅሞ የማይደራደረው ሕዝባችን እንደ ወትሮው ሁሉ ከአያት ቅደመ...

አሸባሪው ቡድን ሙሉ በሙሉ እስኪወገድ ድረስ ሙያዊ እና ግለሰባዊ ግዳጆቻቸውን እንደሚውጡ የአሚኮ ሠራተኞች ገለጹ፡፡

አሸባሪው ቡድን ሙሉ በሙሉ እስኪወገድ ድረስ ሙያዊ እና ግለሰባዊ ግዳጆቻቸውን እንደሚውጡ የአሚኮ ሠራተኞች ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት በራሳቸው ተነሳሽነት ለጸጥታ ኅይሉ ደም የለገሱት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች...

የሶማሌ ክልል አሸባሪው ህወሃትን እስከመጨረሻው ለማስወገድ የአማራ ክልላዊ መንግሥትና የፌደራል መንግሥት የሚያደርገውን እንቅስቃሴ እንደሚደግፍ...

የሶማሌ ክልል አሸባሪው ህወሃትን እስከመጨረሻው ለማስወገድ የአማራ ክልላዊ መንግሥትና የፌደራል መንግሥት የሚያደርገውን እንቅስቃሴ እንደሚደግፍ አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ህወሃት አሁን ላይ የመላው ኢትዮጵያውያን ስጋት እየሆነ መምጣቱን ተከትሎ ሁሉም ህብረተሰብ በአንድነት የሚቆምበት...