“አረሙ እንዲነቀል አድርገን እንሠራለን። አረሙን ስንነቅል ግን ስንዴውን እንዳንጎዳው የሚቻለውን ሁሉ ጥንቃቄ እናደርጋለን” ጠቅላይ...
"አረሙ እንዲነቀል አድርገን እንሠራለን። አረሙን ስንነቅል ግን ስንዴውን እንዳንጎዳው የሚቻለውን ሁሉ ጥንቃቄ እናደርጋለን"
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት
አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ...
የኢትዮጵያ እና የኬንያ የሃይማኖት ተቋማት ግንኙነት መጠናከር በሀገራቱ ኢኮኖሚያዊ ትብብርና ዲፕሎማሲ ግንኙነት ላይ ከፍተኛ...
የኢትዮጵያ እና የኬንያ የሃይማኖት ተቋማት ግንኙነት መጠናከር በሀገራቱ ኢኮኖሚያዊ ትብብርና ዲፕሎማሲ ግንኙነት ላይ ከፍተኛ
ሚና እንደሚጫወት ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና የኬንያ የሃይማኖት ተቋማት ግንኙነት መጠናከር ከሕዝብ ለሕዝብ
ግንኙነት ባለፈ ለኢኮኖሚያዊ ትብብር መጠናከርና...
የደብረብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
የደብረብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሌጁ በመደበኛ እና በማታ የትምህርት መርኃግብር
ከደረጃ አንድ እስከ አምስት በሰባት የስልጠና ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 1 ሽህ 756 ተማሪዎች አስመርቋል።
ከተመራቂዎች ውስጥ...
ʺፍቅርን ከማያልቀው ቀይ ባሕር የጠጣ ፡ ኢትዮጵያ ጣና ዳር ከወንድሞቹ ጋር ሊጨዋወት መጣ”
ʺፍቅርን ከማያልቀው ቀይ ባሕር የጠጣ
ኢትዮጵያ ጣና ዳር ከወንድሞቹ ጋር ሊጨዋወት መጣ"
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ማን ይሄን ይገምታል፣ ማንስ ይሄን ያልማል፣ መራራቅ አልፎ መነፋፈቅ ይመጣል ብሎ ማንስ አስቧል፡፡ እንዳይገናኙ ሲሉ አደረግናቸው፣ ጊዜ ጀግናው...
የአሸባሪውን ትህነግ የመጨረሻ አስትንፋስ ለማቋረጥ ሁሉም በጋራ እንዲቆም የአፋር ክልል መንግሥት ጥሪ አቀረበ፡፡
የአሸባሪውን ትህነግ የመጨረሻ አስትንፋስ ለማቋረጥ ሁሉም በጋራ እንዲቆም የአፋር ክልል መንግሥት ጥሪ አቀረበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሽብር ቡድኑ በአፋር ሕዝብ ላይ ጦርነት መክፈቱን አስታውቋል፡፡
አሸባሪው ትህነግ አድማሱን ወደ አፋር ክልል በማስፋት የአፋር አርብቶ...








