“የሕዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ የኢትዮጵያዊያን ልዩ የድል ብስራት ቀን ነው”...

"የሕዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ የኢትዮጵያዊያን ልዩ የድል ብስራት ቀን ነው" ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ የኢትዮጵያዊያን ልዩ...

የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት እንዲሁም እርስ በእርስ በመተሳሰብ እና በመተጋገዝ የኢድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል...

የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት እንዲሁም እርስ በእርስ በመተሳሰብ እና በመተጋገዝ የኢድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል ማክበር እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ...

ፕሬዘዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለኢድ አል አድሐ ( አረፋ) በዓል የእንኳን...

ፕሬዘዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለኢድ አል አድሐ ( አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዘዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ባስተላለፉት መልዕክታቸው ለመላው ሙስሊም ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለኢድ አል...

የወልቃይት ሕዝብ የጀግና እግርን ያጥባል፤ ባንዳን ደግሞ ይመነጥራል፡፡

የወልቃይት ሕዝብ የጀግና እግርን ያጥባል፤ ባንዳን ደግሞ ይመነጥራል፡፡ ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም(አሚኮ) ኢየሱስ ክርስቶስ ዝቅ ብሎ የደቀ መዛሙርቱን እግር በማጠብ ትህትናውን ገልጿል። በወገኖቹ ዘንድ ፍቅሩን ለማጽናት እግር አጥቧል፤ በማበሻ ጨርቅም አብሶላቸዋል፡፡ ይህንን ያደረገው ያለውን...

ʺኢትዮጵያ ያለችውን አሳክታለች፣ የተባለላትን አምክናለች”

ʺኢትዮጵያ ያለችውን አሳክታለች፣ የተባለላትን አምክናለች" ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን የሚጠብቃት ኃያል አምላክ እንጂ፣ የሚያጠቃት ኃይል ሀገርና መንግሥት የለም፡፡ አይበገሬ፣ አይደፈሬ ናትና፡፡ የሚንቋት ይዋረዳሉ፣ የሚያከብሯት ይከብራሉ፣ ኢትዮጵያ ሁልጊዜም እያሸነፈች፣ መከራውን እያለፈች፣ የማለዳ ብርሃን...