1 ሽህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በደሴ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡
1 ሽህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በደሴ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡
ባሕር ዳር:ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ከማለዳ ጀምሮ በተክቢራና በሌሎችም ሃይማኖታዊ ክንውኖች በዓሉን እያከበሩ ነው፡፡
የከተማዋ ሙስሊሞች በፉርቃን መስጅድ የኢድ...
“በዓሉን ስናከብር የተቸገሩትን በመርዳት የተራቡትን በማብላት እና በማጠጣት ኀላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል” ሼህ ሰይድ ሙሐመድ
“በዓሉን ስናከብር የተቸገሩትን በመርዳት የተራቡትን በማብላት እና በማጠጣት ኀላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል” ሼህ ሰይድ ሙሐመድ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በባሕር ዳር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሁነቶች እየተከበረ ነው፡፡ የአማራ...
“ዛሬ የለውጥ ቀን ነው” ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ
“ዛሬ የለውጥ ቀን ነው” ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ)1 ሽህ 442ኛ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ኹነቶች እየተከበረ ነው፡፡
በአዲስ አበባ ስታዲዬም በተከናወነው የጋራ የኢድ...
የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የኢድ አል አዳሃ አረፋ በዓልን ሲያከብሩ አቅመ ደካሞችን በመርዳት መሆን እንዳለበት...
የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የኢድ አል አዳሃ አረፋ በዓልን ሲያከብሩ አቅመ ደካሞችን በመርዳት መሆን እንዳለበት የሃይማኖት
አባቶች አሳሰቡ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 442ኛው የኢድ አል አዳሃ (አረፋ) በዓል እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ ሲከበር
ማንኛውም የእስልምና...
የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን እንዴት እያከበራቸሁ ነው?
የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን እንዴት እያከበራቸሁ ነው?
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በተለይ የሚከወነው የመረዳዳት እሴት በሌሎች ቀናትም ሊቀጥል እንደሚገባ ነው አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከተለያዩ አካባቢዎች በስልክ ያነጋገራቸው...








