የአዲስ አበባ ሕዝብ ጁንታውን በመቃወም በነገው ዕለት ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ ተገለጸ።

የአዲስ አበባ ሕዝብ ጁንታውን በመቃወም በነገው ዕለት ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ ተገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ሕዝብ የሕወሓት ጁንታን በመቃወም በነገው ዕለት (ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም) በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ...

በጎንደር ከተማ የሚገኘው የአምባጅኔ አብሮ አደግ መረዳጃ አንድነት ማኅበር በህልውና ዘመቻ ለተሰማሩ የጸጥታ ኃይሎች...

በጎንደር ከተማ የሚገኘው የአምባጅኔ አብሮ አደግ መረዳጃ አንድነት ማኅበር በህልውና ዘመቻ ለተሰማሩ የጸጥታ ኃይሎች አጋርነት የደም ልገሳ መርኃግብር አካሄደ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበሩ አባላት ለሀገር ሲሉ በጦር ግንባር በህልውና ዘመቻ ለተሰለፉ የጸጥታ...

“የግድቡ ግንባታ ለፍጻሜ እንዲበቃ የክልሉ ህዝብና መንግሥት ድጋፋቸውን ያጠናክራሉ” ርእስ መሥተዳደር ደስታ ሌዳሞ

"የግድቡ ግንባታ ለፍጻሜ እንዲበቃ የክልሉ ህዝብና መንግሥት ድጋፋቸውን ያጠናክራሉ" ርእስ መሥተዳደር ደስታ ሌዳሞ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሰፊውን ሕዝብ ከጨለማ የሚያወጣ በመሆኑ ቀሪው ግንባታ ለፍጻሜ እንዲበቃ የክልሉ ኅብረተሰብና መንግሥት...

የህልውና ዘመቻዉን ውጤታማ ለማድረግ ያላሰለሰ ድጋፍ እንደሚያደርጉ በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረሲና ከተማ አሚኮ ያነጋገራቸው...

የህልውና ዘመቻዉን ውጤታማ ለማድረግ ያላሰለሰ ድጋፍ እንደሚያደርጉ በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረሲና ከተማ አሚኮ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በተባበረ ክንድ ኢትዮጵያውያን ሽብርተኛው ትህነግን ለመደምሰስ ከመቸውም ጊዜ በላይ ሕብረት ፈጥረዋል፡፡ በደብረሲና ከተማ በበቆሎ...

“አሸባሪው ሕወሓት በኢትዮጵያ አንድነት ላይ የቃጣውን ጥቃት እንደዚህ ቀደሙ በጋራ በመቆም ማክሸፍ ይገባል” የብሔራዊ...

"አሸባሪው ሕወሓት በኢትዮጵያ አንድነት ላይ የቃጣውን ጥቃት እንደዚህ ቀደሙ በጋራ በመቆም ማክሸፍ ይገባል" የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተመሥገን ጥሩነህ ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተመሥገን...