“ኢትዮጵያ ወደብ ካላቸው ሀገራት ጋር የሚኖራት ግንኙነት አብሮ ለመልማትና የሕዝቦችን ትስስር ለማጠናከር ሰፊ እድል...

"ኢትዮጵያ ወደብ ካላቸው ሀገራት ጋር የሚኖራት ግንኙነት አብሮ ለመልማትና የሕዝቦችን ትስስር ለማጠናከር ሰፊ እድል ይፈጥራል" የትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በጎረቤት ሀገራት ያሉ አማራጭ ወደቦችን የመጠቀም ዕድሎቿን ማስፋቷ ኢኮኖሚውን...

“በሕግ ማስከበር ዘመቻ ወቅት የተጎዱ የሠራዊት አባላት ለጀግንነታቸው የሚመጥን ክብካቤና ድጋፍ እንዲያገኙ እየሠራን ነው”...

"በሕግ ማስከበር ዘመቻ ወቅት የተጎዱ የሠራዊት አባላት ለጀግንነታቸው የሚመጥን ክብካቤና ድጋፍ እንዲያገኙ እየሠራን ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) “በሕግ ማስከበር ዘመቻ ወቅት የተጎዱ የሠራዊት አባላት ለጀግንነታቸው የሚመጥን ክብካቤና ድጋፍ...

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ መንግሥት እና የስድስት ከተሞችን ፖርታሎች አልምቶ ሥራ ላይ እንዲውሉ ማድረጉን...

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ መንግሥት እና የስድስት ከተሞችን ፖርታሎች አልምቶ ሥራ ላይ እንዲውሉ ማድረጉን ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በመጀመሪያው ዙር ፖርታል የለማላቸው ከተሞች አዲስ አበባ፣ ባሕርዳር፣ ድሬዳዋ፣ አዳማ፣ ሃዋሳ እና አርባ ምንጭ...

“የትህነግ ፕሮፓጋንዳ አንዱ ማደናገሪያ”

"የትህነግ ፕሮፓጋንዳ አንዱ ማደናገሪያ" ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም(አሚኮ) ግራ ዘመም ኀይሎች ለሽምቅ ውጊያ "ፕሮፖጋንዳ ትልቅ ኀይል ነው" የሚል መከራከሪያ አላቸው። ፕሮፓጋንዳ ሲባል አንድን ጉዳይ አስፍቶ እና ለጥጦ ማሰራጨት በሚል አግባብ ሊተረጎም ይችላል። ለዚህም ይመስላል...

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ለተለያዩ ጄኔራሎችና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የሥራ ምደባ ሰጡ።

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ለተለያዩ ጄኔራሎችና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የሥራ ምደባ ሰጡ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት ለአሚኮ እንዳሳወቀው ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የክልሉ ልዩ ኃይል አዛዥ...