የህልውና ዘመቻውን በውጤት ለመፈጸም የሚባክን ጊዜ፣ ጉልበት እንዲሁም ገንዘብ መኖር የለበትም ሲሉ የአማራ ክልል...

የህልውና ዘመቻውን በውጤት ለመፈጸም የሚባክን ጊዜ፣ ጉልበት እንዲሁም ገንዘብ መኖር የለበትም ሲሉ የአማራ ክልል መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ቀለሙ ሙሉነህ ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ከክልሉ ገጠር...

ተጨማሪ የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል አባላት ወደ ግዳጅ ቀጠና ሊያመሩ ነው፡፡

ተጨማሪ የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል አባላት ወደ ግዳጅ ቀጠና ሊያመሩ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ሀገር ላይ የጋረጠውን አደጋ ለመቀልበስ ኢትዮጵያዊያን በአንድነት እየሠሩ ይገኛሉ። የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል ሀገራዊ ጥሪውን በመቀበልም...

ለአሸባሪው ሕወሓት ቡድን በተለያየ መንገድ ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ 28 ግለሰቦችና ንብረቶቻቸው በቁጥጥር ስር ማዋሉን...

ለአሸባሪው ሕወሓት ቡድን በተለያየ መንገድ ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ 28 ግለሰቦችና ንብረቶቻቸው በቁጥጥር ስር ማዋሉን የሶማሌ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሶማሌ ክልል የሚገኙ የጁንታው ተላላኪዎች ለቡድኑ የተለያዩ ድጋፎችን ሲያደርጉ መቆየታቸውን...

በደቡብ አፍሪካ አመጽ የሞተ ኢትዮጵያዊ እንደሌለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

በደቡብ አፍሪካ አመጽ የሞተ ኢትዮጵያዊ እንደሌለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤታቸውን የሥራ ክንውን አስመልከቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም በደቡብ አፍሪካ በተከሰተው...

የ2013 የበጀት ዓመት የክንውን ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡

የ2013 የበጀት ዓመት የክንውን ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2013 የበጀት ዓመት የክንውን ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ...