የአማራ ሚሊሻ፣ የጠላት ማርከሻ።
የአማራ ሚሊሻ፣
የጠላት ማርከሻ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚሊሻ ስሙ ሲነሳ ጠላትን ያርበደብዳል፣ ነበልባል ክንዱ መድረሻ ያሳጣል። ዘመናዊ የጦር መሣሪያ የታጠቀ ጠላትን ሳይቀር እንዴት ድባቅ መምታት እንዳለበት ያውቃል።
አሸባሪው የትህነግ ቡድን ማን ይደፍረኛል እያለ...
‹‹ዓለም አቀፍ ብዙኃን መገናኛ የሽብርተኛውን ትህነግ አጀንዳ በማራመድ የትግራይ ችግር እንዲባባስ እያደረጉ ናቸው›› ዩጋንዳዊ...
‹‹ዓለም አቀፍ ብዙኃን መገናኛ የሽብርተኛውን ትህነግ አጀንዳ በማራመድ የትግራይ ችግር እንዲባባስ እያደረጉ ናቸው›› ዩጋንዳዊ ጋዜጠኛ ኩንጉ አልመሃዲ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጋዜጠኛው ኩንጉ አልመሃዲ ትናንት በአዲስ አበባ ከተማ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን መከላከያ...
ዐቃቤ ሕግ በእነ ዶክተር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል መዝገብ በ62 ሰዎች ላይ ክስ መሰረተ፡፡
ዐቃቤ ሕግ በእነ ዶክተር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል መዝገብ በ62 ሰዎች ላይ ክስ መሰረተ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ክስ የተመሰረተባቸው ተከሳሾች የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ውሳኔ በመስጠት ከፍተኛ ተሳትፎ የነበራቸው የሕወሓት...
“አሸባሪው ሕወሓት የሚፈጽመው የሰብዓዊ ድጋፍ የማደናቀፍ ድርጊት በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊወገዝ ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር...
"አሸባሪው ሕወሓት የሚፈጽመው የሰብዓዊ ድጋፍ የማደናቀፍ ድርጊት በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊወገዝ ይገባል" ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው ሕወሓት የሚፈጽመው የሰብዓዊ ድጋፍ በማደናቀፍ የፖለቲካ ትርፍ የማግኘት ጥረት በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ...
የሕወሓት አሸባሪ ቡድንን ወደ ራያ ቆቦ ለማስገባት መረጃ ሲያቀብሉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
የሕወሓት አሸባሪ ቡድንን ወደ ራያ ቆቦ ለማስገባት መረጃ ሲያቀብሉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ወደ ራያ ለሚያደርገው መስፋፋት አጋዥ የነበሩ 5 የጥፋት ኃይሎች በጸጥታ ኃይሉ በቁጥጥር...








