በቻይና የአማራ ተማሪዎች ለህልውና ዘመቻው የሚውል ከ72 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ፡፡

በቻይና የአማራ ተማሪዎች ለህልውና ዘመቻው የሚውል ከ72 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው ትህነግ የተጋረጠውን የህልውና አደጋ ለመመከት የተጀመረውን የህልውና ዘመቻ ለመደገፍ በቻይና የአማራ ተማሪዎች ከ72 ሺህ ብር በላይ...

“የክልሉ መንግሥት ያቀረበውን የክተት ጥሪ በመቀበል የህልውና ዘመቻውን ለመቀላቀል ተዘጋጅተናል” የፍኖተ ሰላም ወጣቶች

"የክልሉ መንግሥት ያቀረበውን የክተት ጥሪ በመቀበል የህልውና ዘመቻውን ለመቀላቀል ተዘጋጅተናል" የፍኖተ ሰላም ወጣቶች ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ የፌዴራል መንግሥት ያሳለፈውን የተናጠል ተኩስ አቁም ስምምነት እንደ ምቹ አጋጣሚ በመጠቀም ከቀበሮ ጉድጓድ ወጥቶ...

የሀገር መከላከያ ሠራዊቱን የሚቀላቀሉ የአዲስ አበባ ወጣቶች እና የጤና ባለሙያዎች ሽኝት እየተደረገላቸው ነው።

የሀገር መከላከያ ሠራዊቱን የሚቀላቀሉ የአዲስ አበባ ወጣቶች እና የጤና ባለሙያዎች ሽኝት እየተደረገላቸው ነው። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከአዲስ አበባ ከተማ መከላከያ ሠራዊቱን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች የሽኝት ሥነ ስርዓት በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡ በአዲስ አበባ...

“በህልውና ዘመቻው በሙያችን ለማገልገል ቆርጠን ተነስተናል” የሁመራ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች

"በህልውና ዘመቻው በሙያችን ለማገልገል ቆርጠን ተነስተናል" የሁመራ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በህልውና ዘመቻው በሙያችን ለማገልገል ቆርጠን ተነስተናል ሲሉ በወልቃይት ጠገዴ የሰቲት ሁመራ ዞን የሁመራ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች...

የመከላከያ ሠራዊት፣ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ እና የአማራ ሕዝባዊ ሠራዊት በአውደ ዉጊያ ዉሎው ጠላትን እያንበረከከ...

የመከላከያ ሠራዊት፣ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ እና የአማራ ሕዝባዊ ሠራዊት በአውደ ዉጊያ ዉሎው ጠላትን እያንበረከከ ወደፊት እየገሰገሰ መሆኑን የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን...