አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለማጥፋት የክተት ጥሪውን ተቀብለው ለመዝመት መዘጋጀታቸውን የደቡብ ወሎ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለማጥፋት የክተት ጥሪውን ተቀብለው ለመዝመት መዘጋጀታቸውን የደቡብ ወሎ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡   ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን ለማዳን ወሎ ላይ የሚደረገው ትግል ወሳኝ ነው" የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ፍሰሀ...

“በትግራይ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ላለው ችግር ሙሉ ኃላፊነቱን የሚወስደው ሽብርተኛው የትህነግ ቡድን ብቻ ነው”...

“በትግራይ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ላለው ችግር ሙሉ ኃላፊነቱን የሚወስደው ሽብርተኛው የትህነግ ቡድን ብቻ ነው” ዶክተር አረጋዊ በርሄ   ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በትግራይ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ላለው ሰብዓዊ ችግር ሙሉ ኃላፊነቱን የሚወስደው ሽብርተኛው...

“አሸባሪው ትህነግ የማይካድራውን ጭፍጨፋ እና የ27 ዓመታቱን ጭቆና በየትኛውም ቦታ በማንም ሰው ላይ እንዲደግመው...

“አሸባሪው ትህነግ የማይካድራውን ጭፍጨፋ እና የ27 ዓመታቱን ጭቆና በየትኛውም ቦታ በማንም ሰው ላይ እንዲደግመው የሚፈቅድ አንድም አማራ የለም” የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ የደቀነውን የህልውና አደጋ ለመከላከል ሁለንተናዊ ዝግጅት...

በባሕር ዳር ከተማ የሚኖሩ የቀድሞ የሠራዊት አባላት የተደረገውን የክተት ዘመቻ ለመቀላቀል አሸኛኘት ተደረገላቸው፡፡

በባሕር ዳር ከተማ የሚኖሩ የቀድሞ የሠራዊት አባላት የተደረገውን የክተት ዘመቻ ለመቀላቀል አሸኛኘት ተደረገላቸው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ቀደም ብሎ በተለያዩ ጊዜያት የሀገርን ዳር ድንበር ሲያስከብሩ ቆይተው እና ግዳጃቸውን አጠናቀው በመመለስ በባሕርዳር ከተማ በልዩ...

በቻይና የአማራ ተማሪዎች ለህልውና ዘመቻው የሚውል ከ72 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ፡፡

በቻይና የአማራ ተማሪዎች ለህልውና ዘመቻው የሚውል ከ72 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው ትህነግ የተጋረጠውን የህልውና አደጋ ለመመከት የተጀመረውን የህልውና ዘመቻ ለመደገፍ በቻይና የአማራ ተማሪዎች ከ72 ሺህ ብር በላይ...