አሸባሪው ትህነግ የሚያራምደው የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ሀገር የማፍረስ ተልዕኮውን ለማሳካት በመሆኑ መረጃን ከታማኝ ምንጮች መውሰድ...
አሸባሪው ትህነግ የሚያራምደው የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ሀገር የማፍረስ ተልዕኮውን ለማሳካት በመሆኑ መረጃን ከታማኝ ምንጮች መውሰድ እና ደጋግሞ ማጣራት እንደሚገባ የሥነ ተግባቦት ምሁር አስገነዘቡ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የምንገኘው “በመረጃ ዘመን” ላይ ነው፡፡ መረጃ በዚህ...
ዐቃቤ ሕግ በእነ ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ መዝገብ ጀነራል ገብረፃድቃን ገ/ትንሳኤን ጨምሮ በ74 ሰዎች...
ዐቃቤ ሕግ በእነ ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ መዝገብ ጀነራል ገብረፃድቃን ገ/ትንሳኤን ጨምሮ በ74 ሰዎች ላይ ክስ መሰረተ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በተከሳሾች ላይ ክስ የመሰረተዉ ተከሳሾች የፌዴራል መንግሥትን በኃይል...
“እኛም የአባቶቻችን ልጆች ነን፤ ታሪክ እንሠራለን እንጅ ታሪካዊ ስህተት አንፈጽምም” የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር...
“እኛም የአባቶቻችን ልጆች ነን፤ ታሪክ እንሠራለን እንጅ ታሪካዊ ስህተት አንፈጽምም” የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሣኅሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር የድጋፍ...
ʺእንዲህ ጨሶ ጨሶ የነደደ እንደሆን ፣ ያመዱ ማፈሻ ቦታው ወዴት ይሆን”
ʺእንዲህ ጨሶ ጨሶ የነደደ እንደሆን
ያመዱ ማፈሻ ቦታው ወዴት ይሆን"
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የማይነካውን ሀገር ነክተው፣ ያልገባቸውን የኢትዮጵያን ስም ጠርተው፣ ክብሯን ለመድፈር ተመኝተው የሚያቃጥለውን ኢትዮጵያዊነት አቀጣጠሉት፣ ጠላትን ጠራርጎ የሚወስደውን ማዕበል ቀሰቀሱት፣ ተበታትኗል ያሉትን...
ሕዝቡ የህልውና ዘመቻውን እንዲቀላቀል መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ በሙሉ ልብ እንደሚቀበሉት የተፎካካሪ...
ሕዝቡ የህልውና ዘመቻውን እንዲቀላቀል መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ በሙሉ ልብ እንደሚቀበሉት የተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ በሚል በባሕር ዳር የክልሉ መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት...








