የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሕልውና ዘመቻው የሚውል ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ በዓይነት ድጋፍ ለአማራ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሕልውና ዘመቻው የሚውል ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ በዓይነት ድጋፍ ለአማራ ክልል አስረከበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊ አንድነት ላይ የቃጣውን የሽብር ተግባር ለመመከት የሚደረገው...
ብዙኅን መገናኛ ተቋማት የኢትዮጵያን እውነት ለቀሪው ዓለም ለማስተዋወቅ በትኩረት መሥራት እንዳለባቸው የዘርፉ ባለሙያዎች ጠቆሙ፡፡
ብዙኅን መገናኛ ተቋማት የኢትዮጵያን እውነት ለቀሪው ዓለም ለማስተዋወቅ በትኩረት መሥራት እንዳለባቸው የዘርፉ ባለሙያዎች ጠቆሙ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዘመነ ሉላዊነት በርካታው ሕዝብ ስለዓለም ሀገራት ያለው ግንዛቤ ምንጩ ብዙኀን መገናኛ ተቋማት ናቸው፡፡ ሀገራትን...
አረብ ሊግ በህዳሴው ግድብ ላይ ያለውን አቋም እንደገና እንዲያየው ጥረት እንደምታደርግ አልጀሪያ አስታወቀች።
አረብ ሊግ በህዳሴው ግድብ ላይ ያለውን አቋም እንደገና እንዲያየው ጥረት እንደምታደርግ አልጀሪያ አስታወቀች።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራማታን ላማምራ በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ ዲና...
“ትህነግን በቆፈረችው ጉድጓድ እንቀብራለን፤ ኢትዮጵያን ከጠላት ፅዱ አድርገን የጀግኖች አባቶቻችን ታሪክ እንደግማለን” የዳባት ከተማ...
“ትህነግን በቆፈረችው ጉድጓድ እንቀብራለን፤ ኢትዮጵያን ከጠላት ፅዱ አድርገን የጀግኖች አባቶቻችን ታሪክ እንደግማለን” የዳባት ከተማ ውትድርና ሰልጣኝ ወጣቶች
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) በርካታ የዳባት ከተማ ወጣቶች መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ ተቀብለው ጠላትን በግንባር ለመዋጋት...
አሸባሪው ትህነግ በኤርትራውያን ስደተኞች ላይ ጥቃት መፈጸሙን ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
አሸባሪው ትህነግ በኤርትራውያን ስደተኞች ላይ ጥቃት መፈጸሙን ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ መግለጫ ሰጥቷል።
በመግለጫው አሸባሪው ትህነግ አጎራባች ክልሎች ላይ ተከታታይነት ያለው ትንኮሳ እየፈጸመ...