ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቶኪዮ ኦሎምፒክ በተገኘው ድል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቶኪዮ ኦሎምፒክ በተገኘው ድል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ኢትዮጵያ በቶኪዮ ኦሎምፒክ በ10 ሺህ ሜትር ሩጫ በሰለሞን ባረጋ አማካኝነት የመጀመሪያውን የወርቅ...

የመከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ የሲዳማ ክልል ወጣቶች ሽኝት እየተደረገ ነው፡፡

የመከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ የሲዳማ ክልል ወጣቶች ሽኝት እየተደረገ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ የሲዳማ ክልል ወጣቶች የሽኝት መርኃ ግብር እየተደረገ ነው፡፡ የመከላከያ ሠራዊትን በመቀላቀል የሀገሪቱን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ ፍቃደኝነታቸውን ለገለፁ ወጣቶች...

የደብረታቦር ጀግኖች የክተት አማራን ዘመቻ ተቀላቅለዋል።

የደብረታቦር ጀግኖች የክተት አማራን ዘመቻ ተቀላቅለዋል። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር ከተማ የግልና የመንግሥት ትጥቅ የያዙ የጣይቱ ልጆች አማራንና ኢትዮጵያን ነጻ ለማውጣት ክተት አማራን ተቀላቅለዋል። ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም በከተማዋ ሕዝባዊ የክተት...

አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በጎንደር አቀባበል ተደረገለት፡፡

አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በጎንደር አቀባበል ተደረገለት፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ቴዲ አፍሮ በሰብዓዊ፣ በማኅበራዊና በጥበቡ ዘርፍ እያደረገ ላለው አስተዋጽኦ ነገ በጎንደር ዩንቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ይበረከትለታል ብለዋል የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አስራት አፀደወይን(ዶክተር)። በቦታዉም የዩንቨርሲቲዉ...

”የውስጥ ባንዳዎች ከውጭ ጠላት ጋር በመተባበር ሀገሪቱን ለማፍረስ የሚያደርጉትን ሴራ በተባበረ ክንድ መመከት ያስፈልጋል“...

”የውስጥ ባንዳዎች ከውጭ ጠላት ጋር በመተባበር ሀገሪቱን ለማፍረስ የሚያደርጉትን ሴራ በተባበረ ክንድ መመከት ያስፈልጋል“ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኀላፊ እንድሪስ አብዱ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኀይልን...