የአፋር ክልል ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በላይ በአንድነት በመቆም በአሸባሪው የሕወሓት ቡድን የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ...
የአፋር ክልል ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በላይ በአንድነት በመቆም በአሸባሪው የሕወሓት ቡድን የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ ሕብረቱን እንዲያጠናክር ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ አሳሰቡ።
ባሕር ዳር:ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድሩ ከክልሉ የተለያዩ አደረጃጀት የተውጣጡ ሴቶች የሀገር...
እየተደረገ ባለው የህልውናና የፍትሕ ጦርነት ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ።
እየተደረገ ባለው የህልውናና የፍትሕ ጦርነት ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ምሁራን፣ ባለሃብቶች፣ ታዋቂ የማኅበረሰብ አንቂዎች፣ ወጣቶች እና የወጣት ተወካዮች፣ ሲቪክ ማኅበራት፣ የሃይማኖት አባቶች እና...
ለአጣዬና አካባቢው እንዲሁም ለኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ተፈናቃዮች የአይነት እና የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ።
ለአጣዬና አካባቢው እንዲሁም ለኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ተፈናቃዮች የአይነት እና የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ለአጣዬና አካባቢው እንዲሁም ለኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ተፈናቃዮች የ50 ሚሊዮን የአይነት እና የገንዘብ ድጋፍ መደረጉን የአማራ...
አሸባሪው ህወሃት በጦርነት ያስጨረሳቸውን ህጻናት አስከሬን በመንግሥት በጅምላ የተፈፀመ ግድያ ለማስመሰል እየተፍጨረጨረ ነው።
አሸባሪው ህወሃት በጦርነት ያስጨረሳቸውን ህጻናት አስከሬን በመንግሥት በጅምላ የተፈፀመ ግድያ ለማስመሰል እየተፍጨረጨረ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ህወሃት በሀሺሽ አስክሮ በጦርነት ያሰጨረሳቸውን ህጻናት አስከሬን በመንግሥት በጅምላ የተፈፀመ ግድያ ለማስመሰል እየጣረ መሆኑን ምንጮቹን...
ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር ለሕልውና ዘመቻው 1 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር ለሕልውና ዘመቻው 1 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር ችግር በገጠማት ወቅት ድርጅቶችም ሆኑ ግለሰቦች የሀገርን ሕልውና የማስጠበቅ ኀላፊነት አለባቸው። ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር ለሕልውና ዘመቻው...