በበይነ መረብና በሞባይል ባንኪንግ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የግድቡ ሕዝባዊ...
በበይነ መረብና በሞባይል ባንኪንግ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የግድቡ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ ከተጣለ...
በ24 ሰዓት ውስጥ ብቻ 100 ሺህ ዶላር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ተሰበሰበ፡፡
በ24 ሰዓት ውስጥ ብቻ 100 ሺህ ዶላር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ተሰበሰበ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በኢትዮጵያ ዳያስፖራ ለመጀመሪያ ጊዜ በ24 ሰዓት ውስጥ 100 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ...
በደቡብ ወሎ ዞን አምሐራ ሳይንት ወረዳ የክተት ጥሪውን ተቀብለው ወደ ዘመቻ ለሚሄዱ ወጣቶች አሸኛኘት...
በደቡብ ወሎ ዞን አምሐራ ሳይንት ወረዳ የክተት ጥሪውን ተቀብለው ወደ ዘመቻ ለሚሄዱ ወጣቶች አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ለህልውና ዘመቻው የክተት ጥሪ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡ የክልሉን መንግሥት የክተት ጥሪ የተቀበሉት...
ወሎ ዩኒቨርሲቲ በኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 2 ሺህ 732 ተማሪዎችን...
ወሎ ዩኒቨርሲቲ በኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 2 ሺህ 732 ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወሎ ዩኒቨርስቲው ዛሬ ካስመረቃቸው 2 ሺህ 732 ተማሪዎች ውስጥ 949 ሴቶች ናቸው። ዩኒቨርሲቲው በሁለት...
የጎጃም ፋኖ የሀገሩን ጥሪ ተቀብሎ ጁንታውን ድባቅ ለመምታት ወደ ግንባር አቀና፡፡
የጎጃም ፋኖ የሀገሩን ጥሪ ተቀብሎ ጁንታውን ድባቅ ለመምታት ወደ ግንባር አቀና፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "የእናት ጡጥ ነካሹን " የአሸባሪው የትህነግ ጁንታ ቡድን አማራን ለማጥፋትና ኢትዮጵያን ለመበታተን የከፈተውን ጦርነት ለመመከትና የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ...








