“ፖለቲኮ ዩሮፕ”ያወጣው ጽሑፍ የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ እንደማይገለጽ በብራሰልስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡

"ፖለቲኮ ዩሮፕ"ያወጣው ጽሑፍ የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ እንደማይገለጽ በብራሰልስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኤምባሲው ባሮነስ አርሚንካ ሄሊች የተባለች ጸሐፊ እ.አ.አ ነሐሴ 2/2021 "ፖለቲኮ ዩሮፕ" በተባለ እትም ላይ ስለኢትዮጵያ የጻፈችው ጽሑፍ ላይ...

ከተቋቋሙበት የሰብዓዊ ሥራ ዓላማ ውጭና የሀገርን ጥቅም በሚጻረር መልኩ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ድርጅቶች ታገዱ፡፡

ከተቋቋሙበት የሰብዓዊ ሥራ ዓላማ ውጭና የሀገርን ጥቅም በሚጻረር መልኩ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ድርጅቶች ታገዱ፡፡ከተቋቋሙበት የሰብዓዊ ሥራ ዓላማ ውጭና የሀገርን ጥቅም በሚጻረር መልኩ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ድርጅቶች ታገዱ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ...

“ኢትዮጵያ የውጭ ኃይል ጣልቃ እንዲገባባት የማትፈቅድ ሀገር ናት” የቀድሞ የአሜሪካ የኮንግረስ እጩ አቶ ቴዎድሮስ...

"ኢትዮጵያ የውጭ ኃይል ጣልቃ እንዲገባባት የማትፈቅድ ሀገር ናት" የቀድሞ የአሜሪካ የኮንግረስ እጩ አቶ ቴዎድሮስ ዓለማየሁ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ቴዎድሮስ ዓለማየሁ የመጀመሪያው ትውልደ ኢትዮጵያዊ የአሜሪካ ኮንግረስ እጩ ናቸው፡፡ የአሜሪካ ዶክተሮች ለአፍሪካ ማኅበር...

በኢትዮጵያ እና አልጀሪያ መካከል ሁለንተናዊ የኢኮኖሚ ግንኙነቶችን ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሳድግ የታመነበት የቢዝነስ ካውንስል...

በኢትዮጵያ እና አልጀሪያ መካከል ሁለንተናዊ የኢኮኖሚ ግንኙነቶችን ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሳድግ የታመነበት የቢዝነስ ካውንስል ተመሠረተ።   ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ካውንስሉ በሁለቱ ሀገራት የንግድ እና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች መካከል በበይነ መረብ አማካኝነት...

ለህልውና ዘመቻ በተዘጋጀ የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን በአንድ ጊዜ ብቻ ከ4 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር...

ለህልውና ዘመቻ በተዘጋጀ የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን በአንድ ጊዜ ብቻ ከ4 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድንን በጦር ግንባር እየደመሰሰ ለሚገኘው ለመከላከያ ሠራዊት፣ ለልዩ ኀይል፣ ሚሊሻና ፋኖ...