አሸባሪው ቡድን ከውጭ አካላት ጋር በመመሳጠር ኢኮኖሚያዊ አሻጥር ለማድረስ ሐሰተኛ መረጃዎችን እያሰራጨ እንደሚገኝ የጠቅላይ...

አሸባሪው ቡድን ከውጭ አካላት ጋር በመመሳጠር ኢኮኖሚያዊ አሻጥር ለማድረስ ሐሰተኛ መረጃዎችን እያሰራጨ እንደሚገኝ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት የውጭ ቋንቋዎች መገናኛ ብዙኀን ኀላፊ ቢለኔ ስዩም ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር...

የአማራ አቀፍ ልማት ማኅበር አልማ ከራያ ቆቦና ዋግኽምራ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡

የአማራ አቀፍ ልማት ማኅበር አልማ ከራያ ቆቦና ዋግኽምራ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአልማ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አራጋው ታደሰ ማኅበሩ ከልማት ሥራዎች ባሻገር በተለያዩ ምክንያቶች ለሚፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ...

በእስራኤል ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያዊያን ለህልውና ዘመቻው የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ፡፡

በእስራኤል ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያዊያን ለህልውና ዘመቻው የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በእስራኤል ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያዊያን በድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴአቸው አማካኝነት ለአማራ ክልል የድጋፍ አሰባሳቢ...

ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ምዕራባውያን የሚመጡበት ምክንያት ከኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿ ፍላጎት ውጭ ከኾነ ሕዝብ እና...

ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ምዕራባውያን የሚመጡበት ምክንያት ከኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿ ፍላጎት ውጭ ከኾነ ሕዝብ እና መንግሥት ድርጊታቸውን ሊቃወሙ እንደሚገባ ምሁራን አስገነዘቡ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ ተቋማት በተለያዬ አግባብ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ይዘውት...

የሙሉዓለም የባህል ማዕከል በህልውና ዘመቻው ወቅቱን የሚመጥን ኹነት እያቀረበ ነው።

የሙሉዓለም የባህል ማዕከል በህልውና ዘመቻው ወቅቱን የሚመጥን ኹነት እያቀረበ ነው። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የባሕል አምባሳደር የኾነው የሙሉዓለም ባሕል ማዕከል በባለሙያዎቹ አሸባሪው የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ በክልሉ መንግሥት የተደረገውን ጥሪ በመቀበል በየግንባሩ...