ብዙዎች ያወራሉ ወልድያዎች ይሠራሉ…

ብዙዎች ያወራሉ ወልድያዎች ይሠራሉ… ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግኖች ይሠራሉ፡፡ ፈሪዎች ያወራሉ፣ በሚያወሩት ወሬ ራሳቸውን አሸብረው ሌላውንም ለማሸበር ይሞክራሉ። ልቡን ያመነ፣ በአንድነቱና በጀግንነቱ የተማመነ ይዘምታል፣ ለክብር ሲል ሕይወቱን፣ ምቾቱን፣ ጉልበቱን አሳልፎ ይሰጣል። እኔስ...

ማኅበረሰቡ ከሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች ራሱን መጠበቅ እንዳለበት የመከላከያ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡

ማኅበረሰቡ ከሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች ራሱን መጠበቅ እንዳለበት የመከላከያ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት ዳሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ እየሰጡ ነው። በአማራ ክልል በሙጃና ድልብ አካባቢ ሰርገው...

የፖሊስ አባላት ሳይሆኑ የደንብ ልብስ ለብሰው ከሚያጭበረብሩ አካላት ኅብረተሰቡ እንዲጠነቀቅ የፌዴራል ፖሊስ አሳሰበ።

የፖሊስ አባላት ሳይሆኑ የደንብ ልብስ ለብሰው ከሚያጭበረብሩ አካላት ኅብረተሰቡ እንዲጠነቀቅ የፌዴራል ፖሊስ አሳሰበ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፖሊስ አባላት ሳይሆኑ "ፖሊስ ወይም የጸጥታ አካላት ነን" በማለት በተለያዩ ጊዜያት ወደ ንጹሐን ዜጎች ስልክ በመደወል...

“በሀገራችንና በሕዝባችን ህልውና በመጣብን ጠላት ላይ ምህረት የለሽ ክንዳችን አንስተን መታገል የሁላችንም ግዴታ ነው”...

"በሀገራችንና በሕዝባችን ህልውና በመጣብን ጠላት ላይ ምህረት የለሽ ክንዳችን አንስተን መታገል የሁላችንም ግዴታ ነው" አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ...

“ድል ያለመስዋእትነት የማይታሰብ ነው” የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት

"ድል ያለመስዋእትነት የማይታሰብ ነው" የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባወጣው ጽሑፍ እንዳለው ታሪካዊ ከተሞቻችንም ኾነ አጠቃላይ የአማራን ግዛት ከጠላት...