ኅብረተሰቡ ከማደናገሪያ አሉባልታዎች ራሱን ሊጠብቅ እንደሚገባ የሰሜን ጎንደር ዞን ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት አሳሰበ፡፡
ኅብረተሰቡ ከማደናገሪያ አሉባልታዎች ራሱን ሊጠብቅ እንደሚገባ የሰሜን ጎንደር ዞን ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት አሳሰበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁኑ ወቅት አሸባሪው የትህነግ ቡድን የውስጥና የውጭ ባንዳዎችን በመጠቀም የውሸት ፕሮፖጋንዳ እያሰራጨ መሆኑን ማኅበረሰቡ ሊገነዘብ እንደሚገባ...
“አሸባሪው ህወሓት ከ“አልቃይዳ እና አይኤስ” የበለጠ የሽብር ድርጊትን ፈጽሟል” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
"አሸባሪው ህወሓት ከ“አልቃይዳ እና አይኤስ” የበለጠ የሽብር ድርጊትን ፈጽሟል" አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የሽብር ድርጊትን በመፈጸም አሸባሪው ህወሓት ከአልቃይዳ እና አይኤስ የበለጠ አሰቃቂ እና አስነዋሪ ድርጊቶችን የፈጸመ መሆኑን የአማራ...
“እንደቀድሞው ሁሉ የሚወደን ሰይፉን ይዞ ይከተለን” የዳንሻ ከተማ ነዋሪዎች
“እንደቀድሞው ሁሉ የሚወደን ሰይፉን ይዞ ይከተለን” የዳንሻ ከተማ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ትህነግ ቡድን የስልጣን ዘመን አከርካሪው የተሰበረው፣ የፈላጭ ቆራጭነት እርካብ የሾለከው እና የኢትዮጵያዊያን የነፃነት ጎህ ብቅ ያለው እዚህ አካባቢ ነበር፡፡...
ኢትዮጵያዊያን ሉዓላዊነታቸውን የሚፈታተኑ ድርጊቶችን በምንም ሁኔታ እንደማይቀበሉ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ፡፡
ኢትዮጵያዊያን ሉዓላዊነታቸውን የሚፈታተኑ ድርጊቶችን በምንም ሁኔታ እንደማይቀበሉ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ማብራሪያ ሰጥቷል። ኢትዮጵያዊያን...
ብዙዎች ያወራሉ ወልድያዎች ይሠራሉ…
ብዙዎች ያወራሉ ወልድያዎች ይሠራሉ…
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግኖች ይሠራሉ፡፡ ፈሪዎች ያወራሉ፣ በሚያወሩት ወሬ ራሳቸውን አሸብረው ሌላውንም ለማሸበር ይሞክራሉ። ልቡን ያመነ፣ በአንድነቱና በጀግንነቱ የተማመነ ይዘምታል፣ ለክብር ሲል ሕይወቱን፣ ምቾቱን፣ ጉልበቱን አሳልፎ ይሰጣል። እኔስ...