ስለ ቅጥረኛውና ወራሪው ትህነግ ልንገነዘባቸው የሚገቡ ቁልፍ ነጥቦች!

ስለ ቅጥረኛውና ወራሪው ትህነግ ልንገነዘባቸው የሚገቡ ቁልፍ ነጥቦች! አባቶቻችን በርካታ ወረራዎችን በመስዋዕትነት መክተው ሀገር አስቀጥለዋል። በአንድነት ዘምተው የሀገር አንድነትን አስቀጥለዋል። ከእነ ብዙ ውጣ ውረዱ ትውልድ አንገቱን ቀና አድርጎ እንዲሄድ አድርገዋል። በአባቶቻችን ታሪክ እየኮራን፣ ያሸነፉበትን ዕለት እየዘከርን...

አዎን አንተ የማትሸነፈው አማራ ነህ!

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠላቶች ይፈሩታል፣ ይበልጣቸዋልና ይጠሉታል፣ ወዳጆች ያከብሩታል፣ ዝናውን ይመሰክሩለታል፣ ስሙን እየደጋገሙ በመልካም ያነሱታል። ሲወዱት ፈትፍቶ አፈር ስሆን እያለ ያጎርሳል፣ አሳምሮ ያለብሳል፣ ከፍ አድርጎ ያነግሣል፣ እልል ብሎ ይድራል፣ ይኩላል፣ ወግ...

በሕግ ማስከበር ዘመቻው የነበረውን አንጸባራቂ ድል በሕልውና ዘመቻው ለመድገም ዝግጁ መሆናቸውን የአማራ ልዩ ኀይል...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልዩ ኀይል ከመከላከያ ሠራዊትና ከሚሊሻ አባላት ጋር ቅንጅት በመፍጠር በሕግ ማስከበር ዘመቻው አሸባሪው ትህነግን ድባቅ በመምታት ሀገርን በልዩ ወታደራዊ ብቃት ታድጓል፡፡ ከወታደራዊ ሳይንስ ልህቀታቸው በተጨማሪ ወታደራዊ ዲሲፕሊናቸው ያፈራቸውን...

አሸባሪው ትህነግን ለመደምሰስ እየተደረገ ባለው ትግል በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን የደሴ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።

ከተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ከተማ አስተዳደሩ ድጋፍ እያደረገ መሆኑንም ገልጿል። ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አበበ ገብረ መስቀል ከተለያዩ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ወገኖችን የሚቀበሉ ኮሚቴዎች መቋቋማቸውን ገልጸዋል። ለተፈናቀሉ ወገኖች ስምንት መጠለያ...

አሸባሪውን የሕወሓት ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ግብዓተ መሬቱን በመፈፀም የኢትዮጵያን ሰላም ማረጋገጥ እንደሚገባ የሶማሊ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊትንና የሶማሊ ክልል ልዩ ኀይል የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ዛሬ በጅግጅጋ ከተማ ተካሂዷል። በጅግጅጋ ከተማ ስታዲዬም በተካሄደው ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ላይ የከተማው ነዋሪዎች ጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊትን...