በተባበሩት መንግሥታት ሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ኩባ ላደረገችው ድጋፍ ከኢትዮጵያ ምሥጋና ተቸራት፡፡
በተባበሩት መንግሥታት ሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ኩባ ላደረገችው ድጋፍ ከኢትዮጵያ ምሥጋና ተቸራት፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) እኤአ ሐምሌ 13/2021 በተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ኩባ ለነበራት ኢትዮጵያን የሚደግፍ አቋም በኩባ የኢትዮጵያ አምባሳደር...
ከደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት በወቅታዊ ሁኔታ ላይ የተሰጠ መግለጫ
ለአሻጥረኞች እኩይ ሴራ መሳሪያ እንዳንሆን እንጠንቀቅ፡፡
የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥትና ሕዝብ ሀገራችን ኢትዮጵያ በውስጥና በውጭ ከገጠማት ፈተና ለመታደግ ተግባራዊ ምላሽ ለመስጠት ርብርብ በማድረግ ላይ ነው፡፡
በአንድነት ከቆምንና ተደምረን ከተጋን ይህን ፈተና አሸንፈን፣ ችግሩን ወደ...
“ኪነ ጥበብ ምንጊዜም ከኢትዮጵያ ጀግንነት ጋር ናት” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንዳሉት "ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ መቼም፣ የትም፣ በምንም" በሚል መሪ ቃል፣ የብሔራዊ ቴአትር፣ የኦሮሞ የባህል ማዕከልና የአዲስ አበባ ቴአትር ቤቶች የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች በወታደራዊ ማሠልጠኛዎች...
“ተመክሮ ተመክሮ ጠላት ልብ ካጣ ንገረው ለአማራው አስተካክሎት ይምጣ”
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰማህ ምከረው፣ በዘመድ በአዝማድ አስመክረው፣ ለፍቅር ስትል ቻለው፣ ልብ ይሰጠው እንደሆነ ታገሰው፣ ቀን ስጠው፣ እምቢ ካለ ግን ውገረው፣ ተፈጥሮን ተመክሮ አያድነውምና ክንድህን አያሳዬው። ጀግንነትክን ሲፈታተን፣ የትዕግስትህን ወሰን ሲጥስ፣...
አሸባሪው ትህነግ የሚፈጽመው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ህጻናትን እሰከ መድፈር የደረሰ መሆኑን ከራያ ቆቦ የተፈናቀሉ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪዉ የትህነግ ቡድን ባደረገዉ ወረራ ከራያ ቆቦ እና አካባቢዋ በርካታ ዜጎች ተፈናቅለዉ በደሴ ከተማ በተዘጋጁ ጊዚያዊ ማቆያዎች ዉስጥ ተጠልለዋል፡፡ ከሞቀ ጎጁአቸዉ የተፈናቀሉት ወገኖች ለእንግልት እና ስቃይ መዳረጋቸውን ይናገራሉ፡፡
አሸባሪዉ...








