“በኢትዮጵያ መንግሥት እየተከናወነ ያለውን ሕግ የማስከበር ተግባር ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እንዲደግፍ ጥሪ እናቀርባለን” ሩሲያ
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በትግራይ ካለው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ጋር በተያያዘ አንዳንድ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ሁኔታውን የሚዘግቡበት መንገድ መለያየትን የሚያባብስና ኀላፊነት የጎደለው ሆኖ መታየቱን ሩሲያ አስታውቃለች።
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማርያ...
በአሸባሪው ቁንጮ ፃድቃን ገ/ትንሣይ የሚመራው የጠላት ኅይል በመከላከያ ሠራዊታችን ተመታ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው ቁንጮ ፃድቃን ገ/ትንሣይ የሚመራው የጠላት ሀይል፣ በሰሜን ወሎ ግንባር በተሰማራው የመከላከያ ሠራዊታችን ተመቷል።
ዓርሚ ሁለት የሚባልና በከሀዲው ሜ/ጄ/ል ዮሐንስ በቅፀል ስሙ ጆን፣ በምክትሉ ከሀዲው ማዕሾ በየነ እና ከሀዲው...
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ተፈናቃዮች የሚውል የምግብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በወሎ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ትስስር ገጽ የቀረበውን የድጋፍ ጥሪ ተከትሎ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ተፈናቃዮች የሚውል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ አስረክቧል፡፡
ለተፈናቃዮች ድጋፍ ለማድረግ...
አሸባሪው ትህነግ በደብረታቦር ከተማ የፈጸመው የሽብር ጥቃት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚያወግዝ የትዊተር ዘመቻ ተካሄደ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ላይ ወረራ እያካሄደ የሚገኘው የትህነግ ሽብር ቡድን በደቡብ ጎንደር ዞን በከፈተው ውጊያ ከሀገር መከላከያ፣ አማራ ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻና ፋኖ እየደረሰበት ያለውን ኪሳራ መቋቋም ሲያቅተውና በተስፋ መቁረጥ...
‹‹አሸባሪው ቡድን የቀረው ጉልበት ምላሱ ብቻ ነው፤ ምላሱን ደግሞ በቅርቡ እንቆርጠዋለን›› የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን የፈጸመውን ወረራ ለመቀልበስና ቡድኑን ለመደምሰስ መከላከያ ሠራዊት፣ የየክልሎች ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻና ፋኖ በቅንጅት ርብርብ እያደረጉ መሆኑን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የአደረጃጀት ጉዳይ ኀላፊ ጋሻው መርሻ ገልጸዋል፡፡...








