“ከቀደምት አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር ሉዓላዊነት ለማስቀጠል እንታገላለን” ምልምል ሴት የሠራዊት አባላት
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከቀደምት አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የሕይወት መስዋእትነት በመክፈል ጭምር እንታገላለን ሲሉ በጦላይ ማሰልጠኛ ማዕከል መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ላይ የሚገኙ ምልምል ሴት የሠራዊት አባላት ገለጹ።
ለኢዜአ ሐሳባቸውን ያጋሩት ሴት...
አሸባሪውን የትህነግ ቡድን እስከመጨረሻው ለማስወገድ መተባበር እንሚገባ በደባርቅ ከተማ የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት...
ወጣቱ ለህልውና ዘመቻው የሰጠው ምላሽ የሚደነቅ መሆኑን እና እያደረገ ያለው ተሳትፎ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ብለዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በ1983 ዓ.ም ወደ ስልጣን እንደመጣ ለሀገር ክብር የማይደራደሩ የቀድሞ የሀገር መከላከያ ሠራዊት...
‹‹ጠላት በገባበት ረግረግ ውስጥ ቀብረን እናስቀራለ›› አቶ ዮሐንስ ቧያለው
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣቱ መከላከያ ሠራዊትን እና ልዩ ኀይሉን በገፍ ተቀላቅሎ ሊያጠናክር እንደሚገባ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባል ዮሐንስ ቧያለው ጥሪ አቀረቡ፡፡
አሸባሪው ትህነግ አሁን በለየለት የሽብር ተግባር ቢሰማራም በስልጣን ዘመኑ ጸረ...
“በተወለዱበት ባደጉበት ቀዬ አፈር የለም ፣ አሉ የትህነግ ጀሌዎች በአማራ መሬት ላይ ሲቀበሩ ዋሉ።’”
"በተወለዱበት ባደጉበት ቀዬ አፈር የለም አሉ
የትህነግ ጀሌዎች በአማራ መሬት ላይ ሲቀበሩ ዋሉ’"
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) እምቢ ማለት ነው ነፃነትን የሚያመጣው፣ እምቢ ማለት ነው ፀሐይ የሚያወጣው፣ እምቢ ማለት ነው ክብር የሚሰጠው፣ እምቢ ማለት...
“ሁላችንም ትግላችንን እናጠናክር” የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው...
አቶ ግዛቸው ያስተላለፉት ዕለታዊ መረጃ ቀጥሎ ቀርቧል።
አሸባሪው ትህነግ የአማራና የአፋር አካባቢዎችን በመውረር ኢትዮጵያን ለመበተን ያስችላል ያለውን ስልት ሁሉ ነድፎ እየሰራ ይገኛል። ይህ አሸባሪ የከሰረውን ከስሮ ሕዝባችንና ሀገራችንን መጉዳቱን እንደ ትርፍ ቆጥሮ የተላላኪነት ተግባሩን ለመወጣት...








