“የአሞራው ልጅ ነኝ ብለህ ተነስ፣ ጠላትህን ከአፈር ጋር ለውስ”
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከልጅነት እስከ ሞት ሀገር ሀገር ማለት፣ ለእናት ሀገር መሰጠት፣ ለእናት ሀገር በዱር በገደል መንከራተት፣ እምብኝ ለነፃነት፣ እምብኝ ለሉዓላዊነት ማለት። ፍርሃት ያልፈጠረባቸው፣ ጠላት የማያስቆማቸው፣ ተኩሰው የማይስቱ፣ ከወሰኑ የማያመነቱ ድንቅ...
“የወታደር ልጅ ነኝ ኢትዮጵያ ስትደፈር ቆሜ አላይም” አርቲስት ተሾመ በላይ(ተሾመ ባለሀገሩ)
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አርቲስት ተሾመ በላይ (ተሾመ ባለሀገሩ) በወሎ ግንባር ሀገራቸውን ከአሸባሪ ቡድኑ ለመጠበቅ እየተዋደቁ ያሉትን የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻ፣ ፋኖ እና ሌሎች የጸጥታ አካላትን ግንባር በመገኘት አበረታቷል፡፡
አርቲስቱ እንዳለው...
42 የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ እና የኦነግ ሸኔ የጥፋት ቡድን አባላትን በቁጥጥር ሥር በማዋል ምርመራ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ እና የኦነግ ሸኔ የጥፋት ቡድኖች እስኪደመሰሱ ሕዝቡ የጀመረውን ጠላትን የመመከት እና የመቅበር ዘመቻውን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀርቧል፡፡
የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር ወቅታዊ የሕልውና ዘመቻን አስመልክቶ በሰጠው...
የኢትዮጵያን ሕልውና በዘላቂነት ለማረጋገጥ አሸባሪው ትህነግ ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ እንደሚገባ አርበኛ መሳፍንት ተስፉ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አርበኛ መሳፍንት ወራሪው እና ሽብርተኛው ትህነግ የንጹሃንን ሕይወት እየቀጠፈ ነው፤ የግልና የመንግሥት ንብረት እየዘረፈ ነው፤ የላልይበላ፣ የዋልድባ እና ሌሎች ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ቅርሶችን እያወደመ መሆኑን ተናግረዋል።
ይህ ሀገር አፍራሽ ነቀርሳ...
ከአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ተልኮ የተሰጣቸው ተጠርጣሪዎች በደሴ ከተማ በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ ለጠላቶቿ የእግር እሳት መሆኗን ከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ የደሴ ከተማ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከተለያዩ አካባቢወች የተፈናቀሉ ወገኖቿን አቅፋ መያዟንም ነው አስተዳደሩ የገለጸው፡፡
ከተማዋ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን...








