አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን ከእያንዳንዱ የቤተሰብ አባላት ወደ ጦርነት በግዴታ እንዲገቡ እያደረገ እንደሚገኝ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ)እጃቸውን ከሰጡት የአሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን አባላት ውስጥ ጎይቶም ሀዱሽ አንዱ ነው፡፡ የእንዳባጉና ወረዳ ነዋሪ ነው፡፡ አሸባሪው የትህነግ ቡድን ባደራጃቸው ካድሬዎች ከሰፈር ታፍሶ ወደ ጦርነት እንደተማገደ ነው የገለጸው፡፡...

አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከምድረገጽ እስኪጠፋ ትግላቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በወልቃይት ጠገዴ የከፋኝ መሥራች አባላት...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የዘመናት ምኞቱን ለማሳካት ሐምሌ 1972 ዓ.ም በካቦ እና በታንኳ ተከዜን መሻገር ጀመረ። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ትግላቸውን ጀመሩ፣ ካቦውንም በጠሱ፣ ታንኳዋንም ከጥቅም...

ትግላችን ፍትሐዊ ነውና ኢትዮጵያ ማሸነፏን ትቀጥላለች!

የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ያስተላለፈው ዕለታዊ መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል። አሸባሪው ትህነግ የጭፍጨፋና ውድመት ዓላማውን አንግቦ እግሩ በመራው ሁሉ በአማራ እና አፋር ክልሎች ላይ ወረራ ላይ ነው። አሸባሪው የትህነግ ኃይል በገባበት መስመር ሁሉ በጀግናው...

“ዩኒቨርሲቲው በአዲስና በዘመናዊ አስተሳሰብ ተቃኝቶ እየሠራ ነው” የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የመቅዳላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለሁለተኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላፉት የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ታምሬ ዘውዴ (ዶክተር)...

“ልጄን ወደ ሌላ የሕክምና መስጫ ተቋም የምወስድበት አቅም የለኝም” ልጃቸው የታመመባቸው እናት

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በፋርጣ ወረዳ የጋሳይ ጤና ጣቢያን ከዘረፈና ካወደመ በኋላ የአካባቢው ነዋሪዎች ለከፍተኛ እንግልት፣ ሕመምና ሞት ተጋልጠዋል። የአሚኮ የጋዜጠኞች ቡድንም የጤና ጣቢያውን ውድመትና ዘረፋ ተመልክቷል። ወራሪው ቡድን...