በአውስትራሊያ ሜልቦርን የሚኖሩ የደሴ ከተማ እና አካባቢው ተወላጆች ለተፈናቃይ ወገኖች ከ330 ሺህ ብር በላይ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ በፈጸመባቸው አካባቢዎች በርካቶችን ገድሏል፣ ሕጻናትንና ሴቶችን ደፍሯል፣ አፈናቅሏል፣ የግልና መንግሥት ንብረቶችን ዘርፏል፣ አውድሟል። አሸባሪው ቡድን ከቤት ንብረታቸው ያፈናቀላቸውን ወገኖች የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ እንዲያገኙ ለማድረግ እየተሠራ...

❝ጊዜው ያለንን ሁሉ ለህልውናችን ስንል የምናበረክትበት ነው❞ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ ባወጡት መረጃ ❝ጊዜው ያለንን ሁሉ ለህልውናችን ስንል የምናበረክትበት ነው❞ ብለዋል። አቶ ግዛቸው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያወጡት መረጃ ቀጥሎ ቀርቧል:- ጊዜው ያለንን ሁሉ ለህልውናችን...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሕልውና ዘመቻ ላይ ላሉ የመከላከያ ሠራዊትና ከየክልሉ ለተውጣጡ ልዩ ኀይሎችና በጦርነቱ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በአጭር ጊዜ እንዲወገድ ባንኩ የሀገር ባለውለታነቱንና አለኝታነቱን አስጠብቆ እንደሚቀጥል የባንኩ ፕሬዚደንት አቤ ሳኖ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀገር ሰላም ስትሆን የልማት ፈርጥ ፣ ሀገር በወንበዴዎች...

አሸባሪውንና ወራሪውን የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ በሚደረገው ትግል ወጣቶች ከፍተኛ ጀብዱ እየፈጸሙ መሆኑን የሰሜን ወሎ...

  ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ወልደትንሳኤ መኮንን አሸባሪው ትህነግ በዞኑ ያደረሰውን ጉዳት እና ሕዝቡ እያደረገ ያለውን ተጋድሎ በተመለከተ ከአሚኮ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን ጥቅምት...

ወራሪው እና አሸባሪው የትህነግ ቡድን በሀራ ገበያ ከተማ አስተዳደር ያደረሰው ጥፋት ለሕዝብ ያለውን ጥላቻ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወራሪው እና አሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ በፈጸመበት የሀራ ገበያ ከተማ አስተዳደር የንጹሐንን ሕይወት ቀጥፏል፤ ንብረት አውድሟል፤ ዝርፊያ ፈጽሟል፡፡ ከከተማ አስተዳደሩ 15 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት የሀብሩ ወረዳ ቁጥር 24...