የአሜሪካ ተራድኦ ደርጅት (USAID) መጋዘኖችን በአሸባሪው ህወሓት መዘረፋቸው ተገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ህወሓት የአሜሪካ ተራድኦ ደርጅት መጋዘኖችን እንደዘረፈ በኢትዮጵያ የድርጅቱ ሚሽን ዳይሬክተር ሾን ጆንስ ተናገሩ፡፡
የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (USAID) የኢትዮጵያ ሚሽን ዳይሬክተር ሾን ጆንስ ህወሓት ሁኔታውን ያለአግባብ እየተጠቀመበት እንደሆነ እናምናለን...
ባለሃብቱ ለሕዝብ ክብር ሲሉ በተለያዬ ግንባር የሕይወት መስዋእትነት ለከፈሉ ለጀግኖች የቤተሰብ አባላት የገንዘብ ድጋፍ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ ባለሃብት አቶ አሕመድ ኑሩ ለሕዝብ ሲሉ መስዋእትነት ለከፈሉ ጀግኖች ክብር ይገባቸዋል፤ ታሪክም ሲዘክራቸው ይኖራል ብለዋል።
የጀግኖችን ቤተሰብ ማገዝ ከሁሉም የአማራ ሕዝብ የሚጠበቅ ተግባር ነው ያሉት ባለሃብቱ አቶ...
“ሽብርተኛው ትህነግ ደሴ ከተማ ገብቶ እንዲዘርፍ እና የአማራነት ክብራችንን እንዲነካ አንፈቅድም” የደሴ ከተማ አስተዳደር...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ለህልውና ዘመቻው ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ከማድረግ ባሻገር አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ ወደ ግንባር ለመዝመት ዝግጁ መሆናቸውን የደሴ ከተማ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ተናግረዋል፡፡
የደሴ ከተማ አስተዳደር ከንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ጋር...
በማይጠብሪ ግንባር በደባርቅ ወረዳ በጫንቅና በዳባት ወረዳ ጭና ቆርጦ ለመግባት የሞከረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ጥዋት በደባርቅ ከተማ በጫንቅና በዳባት ወረዳ ጭና ቆርጦ ለመግባት የሞከረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በመከላከያ ሠራዊት፣ በልዩ ኃይል፣ በሚሊሻና ፋኖ ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እንደደረሰበት የዳባት ወረዳ...
ዓለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ሚዛናዊ እይታ እንዲኖራቸው የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሕጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) የኢትዮጵያ ተወካይ አዴል ክኾድር ከአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በባሕር ዳር ውይይት አድርገዋል፡፡
ከውይይታቸው በፊት ትናንት በደባርቅ...








