“የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኡጋንዳና ሩዋንዳ ጉብኝት ውጤታማ ነበር” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስት ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኡጋንዳና ሩዋንዳ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ከሀገራቱ ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት በማጠናከር ረገድ ውጤታማ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር...
አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከቱርክ አምባሳደር ጋር በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሱዳን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከቱርክ አምባሳደር ኢርፋን ናዚር ኦግሉ ጋር በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።
በውይይቱም ሁለቱ አምባሳደሮች በኢትዮጵያና ቱርክ መካከል ያለውን...
የምዕራብ ጎጃም ዞን ሕዝብ ለወገን ጦርና በአሸባሪው ትህነግ ወረራ ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ሕዝብ በሕልውናው ዘመቻው ለተሰለፉ የወገን ኃይሎችና በአሸባሪው ትህነግ ለተጎዱ ዜጎች ከ 8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት እህልና የቁም እንስሳት ድጋፍ አድርገዋል፡፡
የደቡብ ጎንደር ዞን...
“የማያወላዳው አሸናፊነታችን በአሸባሪው የትህነግ ታጣቂዎች መቃብር ብዛት ልክ እያደገ ይገኛል” የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን...
የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያስተላለፈው መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል።
አይቀሬው ድል አድራጊነታችን በሁሉም የጦር ግንባሮች ከአስደናቂ ጀብደኞች ጋር ፍንትው ብሎ መታየት ጀምሯል፡፡
በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ላይ የምንቀዳጀው ድል የሚለካው የሽብርተኛ ቡድኑን...
አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለመደምሰስ የሜካናይዝዱና የእግረኛ ተዋጊዎች ጥምረት ጉልህ ነው” ብርጋዴር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ በሚል ቅዠት ከተደበቀበት ዋሻ በመውጣት በአማራና በአፋር ክልሎች ወረራ በመፈጸም በንፁሃን ዜጎችና በንብረት ላይ ውድመት እየፈፀመ ይገኛል።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጫፍ ጫፍ በመነሳት የኢትዮጵያ ጠላት የሆነውን...








