ሽንፋን በአራት አቅጣጫ ከቦ ጦርነት የከፈተው የጠላት ጦር እርምጃ እየተወሰደበት መሆኑ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም አሸባሪው እና ተስፋፊው የትህነግ ቡድን በሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ተከትሎ በተካሄደው የሕግ ማስከበር እርምጃ የተረፈው የጠላት ጦር የሸሸው ምዕራብ ጎንደርን በሚያዋስነው የሱዳን ጊዜያዊ...
ዞኖች ጋር በመቀናጀት የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድንን እየደመሰሱ መሆኑን የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ጠሉና ሀገር የማፍረስ ዓላማን አንግቦ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ሽብርተኛው ትህነግ በተለያዩ አካባቢዎች ጥፋት እየፈጸመ ይገኛል፡፡
የደቡብ ወሎ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ሰይፉ ሰይድ እንዳሉት ዞኑ ከአጎራባች ዞኖችና ወረዳዎች ጋር...
የማይካድራ ንጹኃን በግፍ የጨፈጨፈውን አሸባሪ ቡድን ለመቅበር በሕብረት እየሠሩ መሆኑን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራና...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ ተቋማት ዓይንና ጀሯቸውን ቢነፍጉትም ማይካድራ በዓለም ታይቶ የማይታወቅ የዘር ማጥፋት ወንጀል በአደባባይ የተፈጸመበት ቦታ ነው። አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም ብቻ በፈጸመው ዘር ተኮር...
ʺየእኔ ባል ከአንቺው ይበልጣል፣ ከጠላት ትከሻ ማርኮ ይመጣል”
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በጀግንነት የኖረች፣ ጀግና የወለደች፣ በጀግንነት ሀገር ያስከበረች፣ ታሪክ ቀርጻ ያስቀመጠች፡፡ ሀገር እንዲያስከብር፣ በታሪክ እንዲዘከር ሂድ ተዋደቅ፣ ሀገርህን ከጠላት አላቅቅ ይሉታል፣ አይዞህ በርታ፣ ወደፊት ብቻ ሂድ እያሉ ያበረታቱታል፡፡ ቤቱን፣...
“ከወለድኩ ሁለት ቀኔ ነው፤ አሸባሪው ትህነግ በቀያችን ጥቃት በመክፈቱ ለመሰደድ ተገድጃለሁ” ከሰሜን ወሎ ዞን...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ዘምዘም አሊ ነዋሪነታቸው በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ነው።
አሸባሪው የትህነግ ቡድን በፈጸመው ወረራ ሰዎችን ገድሏል፤ ንብረት አውድሟል ነው ያሉት።
በሽብር ቡድኑ ወረራ ምክንያት ጃራ በተባለ ቦታ ለመጠለል እንደተገደዱም...








