“የመከላከያ ሠራዊትን ተቀላቅለን የእናት ሀገርን ጠላት ለመደምሰስ ቆርጠን ተነስተናል” ለመከላከያ የተመዘገቡ የገንዳ ውኃ ከተማ...
ገንዳውኃ: መስከረም 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የትህነግን የሽብር ቡድን ለመደምሰስ በሚደረገው የሕልውና ዘመቻ ወጣቱ በተደራጀ አግባብ አካባቢውን በንቃት ከመጠበቅ ባሻገር መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና በመውሰድ በግንባር እየተፋለመ ይገኛል።
በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ የሚገኙ ወጣቶችም የኢትዮጵያ...
በአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሚመራ ልዑክ ባሕር ዳር ገባ።
ባሕር ዳር: መስከረም 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ልዑካቸው በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ኤርፖርት ሲደርሱ የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር እና ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ፈንታ ማንደፍሮ (ዶክተር) ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ...
የአማራ ክልል ባለሃብቶች በሽብርተኛው ትህነግ ወረራ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት...
መስከረም 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ እና በደቡብ ጎንደር እና በሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድን ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎችና የአማራ ክልል ባለሀብቶች በአካል ተገኝተው ተመልክተዋል፤ ድጋፍም አድርገዋል፡፡
ባለሃብቶቹ ለተጎጂ ቤተሰቦች ከ11 ነጥብ 7...
ኢትዮጵያን በውጭ የሚወክሏት ሚሲዮኖች በአዲስ መልኩ ሊዋቀሩ ነው፡፡
አዲስ አበባ፡ መስከረም 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን በውጭ የሚወክሏት ሚሲዮኖች ጥናትን መሰረት በማድረግ በአዲስ መልኩ እንደሚዋቀሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለውጡን ተከትሎ...
አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን የአቅመ ደካሞችን ቀለብ ሳይቀር ዘረፋ መፈጸሙን የገረገራ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
መስከረም 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ በአማራ ክልል ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ፣ ፋኖና በአካባቢው ማኅበረሰብ ከደቡብ ጎንደር ዞን ጋሳይ ከተማ ጀምሮ እየተቀጠቀጠ እስከ ሰሜን ወሎ ዞን ጋሸና ከተማ ደርሷል።
ቡድኑ በደቡብ...








