በአሸባሪውና ወራሪው ትህነግ ከግብርና ሥራቸው የተስተጓጎሉ አርሶ አደሮችን ለማቋቋም እንደሚሠራ የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት...
ባሕር ዳር: መስከረም 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት (FAO) ልዑክ በሽብርተኛው ትህነግ ወረራ ችግር ላይ ላሉ የኅብረተሰብ ክፍሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ማድረግ በሚያስችሉ ሁኔታዎች ዙሪያ ከአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ጋር መክሯል፡፡
በአማራ...
❝ምን ልበል፤ ይሄው እኔን የቀን ጨለማ ውጦኛል፤ በደላችንን የኢትዮጵያ እና የዓለም ሕዝብ ይወቅልን❞ በተሁለደሬ...
ደሴ: መስከረም 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪዉ የትህነግ ወራሪ ቡድን በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ በሦስት ቀበሌዎች (ቀበሌ 015፣ 017 እና 027) ወረራ በፈጸመበት ወቅት በርካታ ንጹሐንን ገድሏል፤ የቻለውን ንብረት ዘርፏል ያልቻለዉን ደግሞ አውድሟል ይላሉ...
በላይጋይንት ወረዳ የንፋስ መውጫ ከተማ ነዋሪዎች በአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በግፍ የተጨፈጨፉ ንጹሐን ሰማዕታት...
መስከረም 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ነዋሪዎቹ በአካባቢው ባህል መሰረት በቀጠሮ ለቅሶ ተሰባስበው በሽብር ቡድኑ የተጨፈጨፉ ንጹሐን ሰማዕታትን ዘክረዋል፤ ሐዘናቸውንም ገልጸዋል።
በሰማዕታቱ መታሰቢያ ላይ የተገኙት ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ❝አሸባሪ ቡድኑን ከምድረ ገጽ ካላጠፋነው ዛሬ የተሰውት...
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አበባው ታደሰ በሰሜን ወሎ ግንባር ከዕዙ...
መስከረም 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በግንባሩ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አበባው ታደሰ ለምንም የማይበገረው መከላከያ ሠራዊት ከቀደምት የኢትዮጵያ ታሪክ በመነሳት ለህይወቱ ሳይሳሳ በሀገሪቱ ህልውና ላይ የተጋረጠውን አሸባሪ ኀይል ለመደምሰስ እያደረገ ያለውን ስኬታማ ኦፕሬሽን...
የመገናኛ ብዙኃን የሥራ ኀላፊዎች አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በደቡብ ጎንደር ዞን ያደረሰውን ጉዳት እየተመለከቱ...
ደብረታቦር: መስከረም 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ ዜጎችን ገድሏል፣ አፈናቅሏል፣ የግልና የመንግሥት ንብረት ዘርፏል፣ አውድሟል።
አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በደቡብ ጎንደር ዞን ወረራ በፈጸመበት ወቅት ያደረሰውን ጉዳት የመገናኛ ብዙኃን...








