አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን የሀገር ሰላም ስጋት እንዳይሆን እየቀበሩት መሆኑን በወሎ ግንባር የተሰለፉ የጦር...
ደሴ፡ መስከረም 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የ13ኛ ክፍለ ጦር አንደኛ ሬጅመንት አዛዥ ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት ሠራዊቱ በተሰማራባቸው የጦር ግንባሮች የአሸባሪውን ትህነግ ወራሪ ቡድን በመደምሰስና በመማረክ ላይ ነው፤ የሽብር ቡድኑ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እያደረሰበት ነው...
በወረዳው ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች በዘላቂነት እንደሚያቋቁም የዳባት ወረዳ አስተዳደር ገለጸ።
ደባርቅ: መስከረም 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት እና የመገናኛ ብዙኃን ኃላፊዎች አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ግፍ የፈፀመበትን የጭና ቀበሌን ተመልክተዋል።
በሥፍራው ተገኝተው ለተመለከቱት የሥራ ኃላፊዎች የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ያለዓለም ፈንታሁን ገለፃ አድርገውላቸዋል። በገለጻቸውም አሸባሪው...
❝ጭና በሁለት መልኩ ታሪኳ ተፅፎ ይኖራል፤ አንደኛ የክፉውን የወያኔን ግፍ በመናገር ሁለተኛ የጭናን ሕዝብ...
ደባርቅ: መስከረም 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥትና የመገናኛ ብዙኃን ኃላፊዎች የጭና ነዋሪዎችን ጠይቀዋል።
የብልጽግና ጽሕፈት ቤት የሕዝብና ውጭ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ አማካሪ ሚኒስትር ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ የደረሰው ጉዳት አሳዝኖናል፣ እንቅልፍ ነስቶናንልም ብለዋል። አሸባሪው ትህነግ ኢትዮጵያን ለመበታተን...
“አሸባሪውን የትህነግ ወራሪ ቡድን መደምሰስ ብቻ ሳይሆን ትግራይ ላይ ተቀምጦ የባንዳነት ተግባሩን እንዳይወጣ ሴራውን...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “ለፍትሕ እና ርትዕ መታገል የምሁራን ኀላፊነት ነዉ” በሚል መሪ ሐሳብ የአማራ ምሁራን በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ሁኔታ ላይ ውይይት እያካሄዱ ነው። ሽብርተኛው ትህነግ ሀገር ለማፈራረስ ቢታትርም እንዳልተሳካለት እና...
ባለሀብቱ ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የምግብና የአልባሳት ድጋፍ አደረጉ።
ደሴ፡ መስከረም 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለሃብቱ አቶ ወርቁ አይተነው ከሰሜን ወሎ ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደሴ ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮችን ጎብኝተዋል። አቶ ወርቁ ለተፈናቃዮች እንዳሉት አሸባሪው ትህነግ አማራን በመግደል፣ በመዝረፍና በማፈናቀል ያለውን ጥላቻ እያሳየ ይገኛል።
በዚህ የሽብር...








