❝የኢትዮጵያን ህልውና ለማስከበር የሀገር ዋልታና መከታ የሆነውን መከላከያ ሠራዊት ተቀላቅለናል❞ መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል የተሸኙ...

ገንዳ ውኃ: መስከረም 09/2014 ዓ.ም(አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪውን ትህነግ በመደምሰስ የኢትዮጵያን ህልውና እንደሚያረጋግጡ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመከላከያ ሠራዊትን የሚቀላቀሉ ወጣቶች ተናግረዋል። የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድን እና የሱ ተቀጽላና ተላላኪ የጥፋት ቡድንን በመደምሰስ የኢትዮጵያን ህልውና ለማስከበር የሀገር...

የአሜሪካን መንግሥት ማእቀብ በመጣል የኢትዮጵያን እጅ ለመጠምዘዝና ተንበርካኪ መንግሥት ለመፍጠር የሚያደርገውን ሴራ ለመቋቋም በአንድነት...

መስከረም 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “አንድ ሺህ እራት ለዓባይ ግድብ” በሚል በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ በዩናይትድ ኪንግደም እና አየር ላንድ የህዳሴ ግድብ አስተባባሪ ኔትዎርክ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመጪው ጥቅምት 9/2021(እአአ) ለንደን ላይ የሚካሄደው ታላቅ የገቢ ማሰባሰበያ...

አሸባሪው ትህነግ ከባድ መሳሪያ በመጠቀም በአንድ ቀን ከ600 በላይ ንጹሐንን እንደጨፈጨፈ ከቆቦ ከተማና ዙሪያዋ...

መስከረም 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማና ዙሪያዋ በሚኖሩ ወገኖች ላይ ግፍ ፈጽሟል፡፡ ከተማዋን ከወረረበት ጊዜ ጀምሮ የመንግሥት እና የግለሰብ ንብረት ዘርፏል ከተማዋን አውድሟል። "የሽብር ቡድኑ አባላት ሴት ሕፃናትን...

“እኔ በኢትዮጵያ ተስፋ አልቆርጥም” ክቡር ዶክተር ኦባንግ ሜቶ

ባሕር ዳር፡ መስከረም 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮጵያ፣ ለመርህ፣ ለዓላማ እና ለሰብዓዊ መብት ትግል የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል፡፡ ከምዕራብ ኢትዮጵያ ጋምቤላ እስከ ካናዳ ለደረሰ ኢትዮጵያዊነት፣ ከሜክሲኮ እስከ ጃፓን ለተከፈለ ተጋድሎ የሚውል ክብር እና...

የምሥራቅ አማራ ዩኒቨርሲቲዎች ምሁራን በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ እየመከሩ ነው።

ደብረ ብርሃን፡ መስከረም 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አማራ ዩኒቨርሲቲዎች ምሁራን በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡ በመድረኩም የህልውና ዘመቻው በአጭር ጊዜ እንዲጠናቀቅ የምሁራን ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ተመላክቷል። ወራሪው እና አሸባሪው ትህነግ የኢትዮጵያን ሰላም...