በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በትክክል በመገዘብ ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ፍትሐዊ እና ሚዛናዊ የሆነ ድጋፍ...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአየርላንድ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር ስምዖን ኮቨኒ ጋር በኒውዮርክ ተገናኝተው መክረዋል። በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል አሸባሪው ትህነግ አጠናክሮ የቀጠለባቸውን እኩይ...

የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በልዩ ልዩ ሀገራዊ እና ቀጣናዊ አጀንዳዎች ዙሪያ ምክክር አደረገ።

መስከረም 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በልዩ ልዩ ሀገራዊ እና ቀጣናዊ አጀንዳዎች ዙሪያ ምክክር ማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለጹ። ውይይት ከተደረገባቸው ጉዳዮች መካከል የሀገራችን ወቅታዊ የጸጥታና የደኅንነት ሁኔታ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች፣...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ዋና አስተባባሪ...

መስከረም 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ዋና አስተባባሪ ማርቲን ግሪፍትስ ጋር በሰብዓዊ ድጋፍ ዙሪያ በኒውዮርክ ተገኝተው መክረዋል፡፡ በምክክሩም በሁሉም አካባቢዎች የሰብዓዊ አገልግሎት ለሚሹ ወገኖች...

የአማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለህልውና ዘመቻው 45 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለሕልውና ዘመቻው በዓይነትና በገንዘብ 45 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል። የአማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ቢያዝን እንኳሆነ ድጋፉ ከሠራተኛው የወር...

ምርጫ የሌለው ምርጫ ! ማሸነፍ ብቻ!

ራሱን የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጭ እያለ የሚጠራው አሸባሪው ትህነግ የወቅቱ የኢትዮጵያ እዳ ሆኖ ዳግም ክህደት ፈፅሟል። ቡድኑ አሸባሪ፣ ከሀዲ፣ ወራሪ፣ ዘራፊ፣ አውዳሚ፣ ጨፍጫፊ፣ ደፋሪ መሆኑን ሁሉም አውቆታል። አሸባሪው ትህነግ ከጥቅምት 24/2013 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን የፈፀማቸው...