በ2014 በጀት ዓመት 3 ነጥብ 1 ሚሊዮን የሥራ ዕድል ለመፍጠር መታቀዱን ኮሚሽኑ አስታወቀ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከኢፌዴሪ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን በተገኘ መረጃ በኢትዮጵያ ያለውን የሥራ አጥነት ችግር ትርጉም ባለው መልኩ ለመቀነስ በዓመት ቢያንስ 3 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ እድል መፈጠር ያስፈልጋል። ኮሚሽኑ በአዋጅ ሲቋቋም...

የአማራ ወጣቶች መከላከያ ሠራዊትን በመቀላቀል ሀገራቸውንና ሕዝባቸውን እንዲጠብቁ ከቦረና ወረዳ ዘመቻዉን የተቀላቀሉ የመንግሥት ሠራተኞች...

ደሴ፡ መስከረም 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ደረጀ አራጋዉ በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ የግብርና ጽሕፈት ቤት ባለሙያ ናቸው፡፡ አቶ ደረጀ ዘራፊዉ እና አሸባሪው የትህነግ ቡድን ኢትዮጵያን ለማፍረስና አማራን ለማጥፋ የፈጸመዉን ወረራ ተከትሎ በመንግሥት የቀረበውን...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ።

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 100ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያሳለፈው ውሳኔ ቀጥሎ ቀርቧል:- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የፌደራል የገቢ ግብር ደንብን ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ ደንብ ላይ ነው፡፡...

የባሕር ዳር ከተማ ወጣቶች፣ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና የደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለአፋር ክልል ተፈናቃዬች ድጋፍ...

መስከረም 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ❝አፋርና አማራ ዘመን የማይሽረው ወዳጆች፤ አለን ከጎናችሁ!" በሚል መሪ መልዕክት የባሕር ዳር ከተማ ወጣቶች፣ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለአፋር ክልል ተፈናቃዬች የምግብ ድጋፍ አድርገዋል። በድጋፉም ከ2 ሚሊዩን ብር በላይ...

ከመተማ ጎንደር የትራንስፖርት አገልግሎት ዳግም እንዲቋረጥ በሚንቀሳቀስ ማንኛውም የጠላት ቡድን የማያዳግም እርምጃ እንደሚወሰድ የምዕራብ...

ገንዳ ውኃ፡ መስከረም 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጽንፈኛው የቅማንት ቡድን ሴራ ምክንያት ለወራቶች ተዘግቶ የነበረው ከጎንደር መተማ የትራንስፖርት አገልግሎት መጀመሩን የምዕራብ ጎንደር ዞን ሰላምና የሕዝብ ደኅንነት መምሪያ ኀላፊ አቶ እንዳለው ማሩ አስታውቀዋል። መንገዱ ለወራቶች ያህል...