በኢትዮጵያ የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም እና የወደሙ መሰረተ ልማቶችን መልሶ ለመገንባት መንግስት በላቀ አጋርነት...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ የስራ ቆይታቸው ጎን ለጎን ከተመድ ምክትል ዋና ሐጸፊ አሚና ጄኔ መሐመድ ጋር ተወያይተዋል። በዘላቂ ልማት ግቦች አፈፃፀም፣ በሰብዓዊ...

❝አባቶቻችን ከሀገር ውስጥ ባንዳና ከውጭ ጠላት ጠብቀው ያቆዩንን ሀገር በጽናት እና በአንድነት በመጠበቅ ለቀጣዩ...

ጎንደር፡ መስከረም 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሸን ጋር በነበራቸው ቆይታ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የውጭ ተልዕኮ ይዘው የሚንቀሳቀሱ የሽብር ቡድኖችን ለማጥፋት ኢትዮጵያውያን በአራቱም ማዕዘን ሁሉንአቀፍ የትግል እንቅስቃሴ ማድረግ እንዳለባቸው ገልጸዋል። ❝አባቶቻችን ከሀገር...

በአሸባሪው ትህነግ አመራሮች መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ጎራ ለይተው የተሰለፉ ታጣቂዎች እርስ በእርስ መገዳደላቸው ተገለጸ።

መስከረም 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሰርጎ በገባባቸው የተለያዩ የአፋርና የአማራ ክልል አካባቢዎች ከፍተኛ ሽንፈት አጋጥሞት እየተበታተነ በሚገኘው የአሸባሪው ትህነግ ቡድን አመራሮች መካከል ከፍተኛ አለመግባባት መፈጠሩን ይህን ተከትሎም ጎራ ለይተው የተሰለፉ ታጣቂዎች እርስ በእርስ መገዳደላቸው እና...

❝በእነርሱ ህልፈት እኛ ቆመን ለመናገር በቅተናል፤ ወደፊትም ሞቱብን ብለን ጠላትን ለማጥፋት የምናደርገውን ትግል አናቆምም❞...

❝በእነርሱ ህልፈት እኛ ቆመን ለመናገር በቅተናል፤ ወደፊትም ሞቱብን ብለን ጠላትን ለማጥፋት ከምናደርገው ትግል ወደ ኋላ አንልም❞ በጀግንነት ከጠላት ጋር ሲዋደቁ የተሰው የሰማእታት ቤተሰቦች መስከረም 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊት እናት ጀግና ትወልዳለች፣ አጀግና ታሳድጋለች፣ ትወልዳለች፣ አፈር...

በ2014 በጀት ዓመት 3 ነጥብ 1 ሚሊዮን የሥራ ዕድል ለመፍጠር መታቀዱን ኮሚሽኑ አስታወቀ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከኢፌዴሪ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን በተገኘ መረጃ በኢትዮጵያ ያለውን የሥራ አጥነት ችግር ትርጉም ባለው መልኩ ለመቀነስ በዓመት ቢያንስ 3 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ እድል መፈጠር ያስፈልጋል። ኮሚሽኑ በአዋጅ ሲቋቋም...