ኢትዮጵያዊትና ኤርትራዊ ሙሽሮች 10 ሺህ ዶላር የሰርግ ወጪያቸውን ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ለገሱ።
መስከረም 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊቷ ሙሽሪት ብዙዓለም ተገኔ እና ኤርትራዊው ሙሽራ ዳንኤል ባህታ 10 ሺህ ዶላር የሰርግ ወጪያቸውን በኢትዮጵያ ለተፈናቀሉ ወገኖች አበርክተዋል፡፡
ሙሽሮቹ ድጋፉን ያደረጉት ❝ወገኖቻችንን እንርዳ❞ በሚል በፐርዝ ምዕራብ አውስትራሊያ በተካሄደ ልዩ የመስቀል በዓል...
የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የአየር ኃይል አባላት የማእረግ እድገት ተሰጠ።
መስከረም 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቆይታ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁ እና የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የአየር ኃይል አባላት የማእረግ እድገት ተሰጠ።
የማእረግ አሰጣጥ መርኃ ግብሩም የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ይልማ መርዳሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ መኮንኖች በተገኙበት...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።
መስከረም 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ ከዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሰተዳደር የተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ተፈናቃዮቹ በሚገኙበት...
“የእነሱ ትልቁ ኀይል ዘር ሲሆን የእኛ ትልቁ ሞተራችን ኢትጵያዊነት ነው…” የጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሌተናል ጄኔራል አበባው ታደሰ አሸባሪው ትህነግ ከጦርነቱ በፊት የእሱን ጥቅም በኢትዮጵያ ላይ መጫን የሚያስችል ምቹ ሁኔታ ካለ አብሮ ለመሥራትና የኢትዮጵያን ሕዝብና መንግሥት...








