የቤዛ ፖስትሪቲ የልማት ድርጅት በአጣየና አካባቢው ዘላቂ ሰላም መፍጠር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከባለድርሻ አካላት...

ደሴ፡ መስከረም 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከዛሬ 21 ዓመት በፊት የተቋቋመው የቤዛ ፖስትሪቲ የልማት ድርጅት የማኅበረሰብ አቀፍ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል። የቤዛ ፖስትሪቲ የልማት ድርጅት በአጣየና አካባቢው ዘላቂ ሰላም መፍጠር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በኮምቦልቻ...

በአይከል ከተማ የአማራና የቅማንት ወንደማማችነትን የሚያጠናክር ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነዉ።

መስከረም 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቅማንት ሕዝብ ሀገርን የሚያፈርስ ዓላማ ካለው የአሸባሪ ቡድን ጋር ሕብረት እንደሌለው በሰላማዊ ሰልፉ ላይ ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ ሰልፈኞቹ ሀገርን ለአደጋ ያጋለጡ ከሀዲወችን እንደሚያወግዙም ነው መልዕክት ያስተላለፉት፡፡ የአማራ እና የቅማንት ሕዝብን አንድነት የሚለይ ሊኖር...

አዲስ የሚመሰረተው መንግሥት የሀገርን ሰላም ማስጠበቅ ተቀዳሚ ተግባሩ ሊያደርግ እንደሚገባ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።

ደሴ፡ መስከረም 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገሪቱ ከውስጥ እና ከውጭ የተደቀነባትን አደጋ ለመመከት ሕዝባዊ አንድነትን ማጠናከር ከአዲሱ መንግሥት እንደሚጠበቅ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ካነጋገርናቸው ነዋሪዎች መካከል አቶ ካሳ አሊ እንዳሉት አዲሱ የሚመሰረተው መንግሥት የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት፣ ፍትሐዊ...

❝ባለቤቴን ማክሰኞ ገድለውት እስከ ቅዳሜ አልጋ ላይ አስተኝቼ ሰነበትኩ❞ ባለቤታቸውና ልጃቸው በአሸባሪው ትህነግ ወራሪ...

መስከረም 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የከፋው በደል ሁሉ ተፈፅሟል፤ የደም ጎርፍ ፈስሷል፤ አዱኛ ፈርሷል፤ መንደሩ በሐዘን ተሞልቷል፤ እናቶች ያለ ማቋረጥ ያነባሉ፤ ልጆች በስስት ያለቅሳሉ፤ ሳቃቸውን ተቀምተዋል፤ ፍቅራቸውን ተነጥቀዋል፤ ደስታቸውን አጥተዋል። ደሰታ የሞላበት፣ የፍቅር ዥረት የፈሰሰበት...

“ኢትዮጵያን በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ የሚያስችል ሙሉ ዝግጁነት አለን” የኢትዮጵያ አየር ኀይል ዋና አዛዥ ሜ/ጀ...

ባሕርዳር፡ መስከረም 17/2014 (አሚኮ) በኢትዮጵያ አየር ኃይል የመቆያ ጊዜያቸውን የሸፈኑና የተሻለ የሥራ አፈፃፀም ለነበራቸው ከፍተኛ መኮንኖች፣ መስመራዊ መኮንኖችና ለባለ ሌላ ማዕረግተኞች የማዕረግ ማልበስ ሥነ ስርዓት ተከናወኗል። የኢትዮጵያ አየር ኀይል ዋና አዛዥ ሜ/ጄ ይልማ መረዳሳ አየር...