በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዓለ ሲመት ለመታደም የጅቡቲ ፕሬዚዳት እስማኤል ኦማር ጌሌህ አዲስ አበባ...

አዲስ አበባ፡ መስከረም 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ጌታሁን መኩሪያ እና ሌሎች የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ በዚህ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት የጎረቤት...

“ባለፉት ዓመታት የሀገራችንን እድገትና ሰላም በማይፈልጉ የውስጥ ተላላኪዎችና በውጪ ሀገራት ጠላቶች ተፈትነናል” የፌዴሬሽን ምክር...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት የሀገራችንን እድገትና ሰላም በማይፈልጉ የውስጥ ተላላኪዎችና በውጪ ሀገራት ጠላቶች መፈተኗን የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ ሆነው ከተመረጡ በኋላ ባደረጉት...

የቀድሞ የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴንጎ አባሳንጆ ኢትዮጵያ በምትመሰርተው መንግሥት ለመታደም አዲስ አበባ ገቡ።

መስከረም 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴንጎ አባሳንጆ ኢትዮጵያ በምትመሰርተው አዲስ መንግሥት ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚደንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ ፕሬዚደንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም በላይ እና ሌሎች...

አዲስ የሚመሰረተው መንግሥት የሀገር ሰላምና እድገት ጸር በሆኑ ኃይሎች ላይ የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ የዜጎችን...

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ቻላቸው ታረቀኝ በተለይም ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደገለጹት ኢትዮጵያ እስከ አሁን ድረስ ስድስት ብሔራዊ ምርጫዎችን አካሂዳለች፡፡ ያለፉት አምስት...

የሚሰጣቸውን ወታደራዊ ስልጠና በቁርጠኝነት በመውሰድ የሽብርተኛውን ትህነግ ኃይል ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸውን የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና...

መስከረም 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የ35ኛ ዙር ሰልጣኞች የስልጠና መክፈቻ ሥነ ሥርዓት አከናውኗል፡፡ የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዋና ኣዛዥ ኮሎኔል ጌታቸው አሊ ❝እኛ እያለን ሀገራችን አትደፈርም በማለት በአንድነት መንፈስ፣ በቁጭትና በሞራል...