የዩጋንዳዉ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ እና የደቡብ ሱዳን ፕሬዝደንት ሳልቫኪር ማያርዲት ለኢትዮጵያ ሕዝብና ለጠቅላይ ሚኒስትር...
ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብና ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የዩጋንዳ ሕዝብ ስም ለአዲስ መንግሥት ምስረታ አደረሳችሁ ብለዋል።
ፕሬዚዳንቱ ለ60 ዓመታት የአፍሪካ የፖለቲካ ተሳትፎዬ በዩጋንዳ ጭምር ያስተዋልኩት እና የታዘብኩት ችግር የጎሳ ፖለቲካ ነው ብለዋል፡፡...
“አዲሱ መንግሥት ሀገራዊ ሰላምን ማስፈን ተቀዳሚ አጀንዳው ሊሆን ይገባል” የደብረ ታቦር ከተማ ነዋሪዎች
ደብረታቦር፡ መስከረም 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ካለፉት ሦስት ዓመታት ዘርፈ ብዙ ውጣ ውረዶች በኋላ አዲስ መንግሥት ምስረታ እያከናወነች ነው፡፡ በ2012 ዓ.ም ላይ መካሄድ የነበረበት ስድስተኛው ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ዓለም አቀፋዊው የጤና ስጋት በሆነው...
የኢትዮጵያ መንግሥት ምሥረታ እና ምላሽ የሚሹ የሕዝብ ጥያቄዎች።
ጎንደር፡ መስከረም 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ የተመሰረተው መንግሥት እንደየ ችግሮቹ አንገብጋቢነት ለዘመናት ምላሽ ያላገኙ የሕዝብ ጥያቄዎችን ቅድሚያ እየሰጠ መመለስ እንደሚጠበቅበት የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ኢትዮጵያ በየዘመናቱ የገጠሟትን ፈተናዎች በብቃት እየመከተች የመመለስ የረጅም ጊዜ የሀገረ መንግሥት...
“ምክር ቤቶቹ የሕዝብ ስሜት የሚንጸባረቅበት፣ የሚስተጋባበት፣ የተለያዩ ሐሳቦች የሚንሸራሸሩበት፣ የሚፋጩበት፣ ተከራክረው የሚያሸንፉበት ቦታ መሆን...
መስከረም 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ፌዴሬሽን ምክር ቤት የምስረታ እና መክፈቻ ጉባዔ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ባደረጉት ንግግር ለተመረጡ የምክር ቤት አባላት ለዚህ ከፍተኛ ኀላፊነት ስለመመረጣቸው የእንኳን ደስ...
የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ለምክር ቤቱ ያስተላለፉት መልዕክት፡፡
የተከበራችሁ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት! ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች! ክቡራትና ክቡራን! ከሁሉ በማስቀደም ሕገ መንግሥታችን ባስቀመጠው አግባብ መሠረት በተካሄደው ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ተወክላችሁ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የጋራ ቤት ወደሆነው ምክር ቤታችሁ በመምጣታችሁ...








