ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል።
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ፤ ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የደስታ መግለጫ መላካቸውን የሀገሪቱ...
“በሁሉም፣ ከሁሉም፣ ለሁሉም የሆነች ኢትዮጵያን የመገንባት ሕልም ለስኬት እንዲበቃ እንሠራለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
መስከረም 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በበዓለ ሲመታቸው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸውም ከቀደሙ ድሎቻችን ጋር ሲነጻጸር ነገ ላይ የሚጠብቀን ተስፋ ቢበልጥ እንጂ አያንስምም ብለዋል፡፡ ተስፋውን አይተን እውን ለማድረግ ምን ያክል ዝግጁ ነን...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በበዓለ ሲመታቸው ካስተላለፏቸው መልዕክቶች መካከል፡-
በኢትዮጵያ ረጅም የመንግሥት አስተዳደር ዘመን ለመጀመሪያ ጊዜ ግልጽና ተዓማኒ የሆነ ምርጫ በማድረግ ሕዝባዊ ቅቡልነት ያገኘ መንግሥት በመመስረታቸው መደሰታቸውን ገልጸዋል፡፡
ወሳኝና ፈታኝ በሆነው ወቅት በሕዝብና በሀገር ላይ የተቃጣውን የሕልውና አደጋ ለመቀልበስ በዱር በገደሉ ተጋድሎ እያደረጉ ላሉት...
“ኢትዮጵያ የሁሉም የአፍሪካ ሀገር እናት ነች፣ ለአፍሪካ ሰላምና ብልጽግናን እመኛለሁ” የኬኒያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ
መስከረም 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኬኒያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በኢትዮጵያ የመንግሥት ምስረታ ላይ ተገኝተው ንግግር አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኬኒያ እህቶችህና ወንድሞችህ ምርጫውን በሰላማዊ መልኩ በማሸነፍህ እንኳን ደስ አለህ ብለውሃል ነው ያሉት፡፡
ፕሬዚዳንት...
“ኢትዮጵያ ለዘልዓለም ትኑር”የጅቡቲው ፕሬዚደንት ኢስማኤል ኡመርጌሌህ
መስከረም 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ መንግሥት ምስረታ እና በዓለ ሲመት ላይ የተገኙት የጅቡቲው ፕሬዚደንት ኢስማኤል ኡመርጌሌህ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እፈልጋለሁ ብለዋል።
ፕሬዝዳንቱ በጎረቤት ሀገራችንና ወንድም...







