❝በሽብርተኛው የትህነግ ቡድን የተወረሩ አካባቢዎችን ነፃ ማውጣት ብቻ ሳይሆን ቡድኑ ድጋሜ የሕዝብ ስጋት እንዳይሆን...
መስከረም 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ በፈጸመባቸው አካባቢዎች ሁሉ ሕዝቡ፣ ወጣቶች፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ እና የሕዝባዊ ሠራዊት በጀግንነት እየተፋለሙ እና አኩሪ ጀብዱ እየፈጸሙ ነው፡፡ እስካሁን በተደረጉ አውደ ውጊያዎችም ሽብርተኛው እና ወራረሪው...
በአዲስ የተመሠረተው መንግሥት የሕዝብን ሰላም በማረጋገጥ ከድህነት የሚያወጣ መሆን እንዳለበት የጎንደር፣ የደሴና የደብረ ማርቆስ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መስከረም 24/2014 ዓ.ም የተመሰረተው አዲስ መንግሥት የሕዝቦችን ሰላም የሚያስጠብቅ፣ ከድህነት የሚያወጣ፣ አዳዲስ የሥራ እድሎችን በመፍጠር ዜጎች አምራች ኀይል እንዲሆኑ የሚያስችል መሆን እንደሚገባው አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በስልክ ያነጋገራቸው የጎንደር፣...
ጦርነት ባለባቸው የሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎች ሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ አስቸጋሪ ሁኔታ እንደገጠማቸው በኢትዮጵያ የእንግሊዝ መንግሥት...
አዲስ አበባ፡ መስከረም 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ኢትዮጵያ በአማራ እና በአፋር ክልሎች የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ለተጎጂዎች ለማቅረብ ቢታሰብም ሁኔታዋች አሰቸጋሪ እንደሆኑባቸው የእንግሊዝ መንግሥት ልዩ መልዕክተኛ ተናግረዋል። የእንግሊዝ መንግሥት የሰብዓዊ ድጋፍ ልዩ አማካሪ በጦርነት ቀጣና...
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለፌዴራል መንግሥት በተለያየ የሥራ ኃላፊነት በሚኒስትርነት በእጩነት የቀረቡ
1. ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር አቶ ደመቀ መኮንን
2. ግብርና ሚኒስትር--- አቶ ዑመር ሑሴን
3. ኢንዱሰትሪ ሚኒስትር--- አቶ መላኩ አለበል
4. የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር-- አቶ ገብረመስቀል ጫላ
5. የማዕድን ሚኒስትር ---ኢንጂነር ታከለ ኡማ
6. የቱሪዝም ሚኒስትር...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 1ኛ ልዩ ስብሰባውን ዛሬ ያካሄዳል።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 1ኛ ልዩ ስብሰባውን ያካሄዳል። ምክር ቤቱ በልዩ ስብሰባው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ መስከረም 24/2014 ዓ.ም ለሕዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር...








