በአሸባሪው የትህነግ ቡድን የወደሙ የትምህርት ግብዓቶችን በማሟላት የመማር ማስተማር ሂደቱን ማስጀመሩን የሁመራ ከተማ ትምህርት...

ሁመራ: መስከረም 28 /2014 (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በአስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት በአሸባሪው የትህነግ ቡድን የወደሙ የትምህርት ግብዓቶችን በማሟላት ከመስከረም 24 ጀምሮ የመማር ማስተማር ተግባሩን ማስጀመሩን የሁመራ ከተማ ትምህርት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። አሸባሪው የትህነግ ቡድን...

በአሜሪካ የሚኖሩ “በቃን” የአማራ የአደጋ ጊዜ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ለተፈናቀሉ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር የምግብና...

.ም (አሚኮ) ሽብርተኛው ትህነግ በፈጸመው ወረራ ዜጎች ሕይወታቸውን እና ንብረታቸውን አጥተዋል፡፡ በርካቶች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ለችግር ተዳርገዋል። የአማራ መፈናቀልና ሞት ያንገበገባቸው በአሜሪካ የሚኖሩ እና የተለያዩ የአማራ ተወላጆች ማኅበራት “በቃን!” የአማራ የአደጋ ጊዜ ገንዘብ ማሰባሰቢያን በማቋቋም...

አሸባሪው ትህነግ በሰሜን ወሎ አካባቢዎች እያደረሰ ያለው ግፍ በተፈናቀሉ የዓይን እማኞች አንደበት…

መስከረም 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጥላቻ ያናወዘው እና እብሪት ያደነዘዘው የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድን ኢትዮጵያን ከጀርባዋ ከወጋት ውሎ አድሯል፡፡ ሽብርተኛው ትህነግ በወረራቸው አካባቢዎች ሁሉ ግፍ እና በደል እየፈጸመ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ነውሩን በግልጽ እያሳየም ነው፡፡...

ሽብርተኛው ትህነግን ማስወገድ እና የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው መመለስ በአዲስ የተመሰረተው መንግሥት ቀዳሚ ሥራ...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ሽብርተኛው ትህነግን ከኢትዮጵያ አስወግዶ በግፍ የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው በአጭር ጊዜ ሊመልስ እንደሚገባ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያነጋገራቸው በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት...

❝ከራስ በፊት ለሕዝብና ለሀገር!❞ የጀግኖች ኢትዮጵያዊያን የዘወትር መፈክር!

መስከረም 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪክ ስለኢትዮጵያ የሚነግረን አንድ እውነት አለ፤ የተፈተነች ሀገር መሆኗን። ትናንት የቦንብ አረር እንደ ዝናብ ወርዶባታል። ጀግኖች የመድፎችን ድምፅ ጸጥ አሠኝተዋል፤ እየተሠው መድፈኛውን ጠላት ሠውተዋል። ተዋድቀዋል! ለግፈኛ ወራሪዎች እልፍ ኢትዮጵያዊያን ጀግኖች ከራስ...