ከ350 ሺህ ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የሕክምና ቁሳቁስ ለነፋስ መውጫ ሆስፒታል ድጋፍ ተደረገ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ዘራፊው የትህነግ ወራሪ ቡድን ዘረፋ እና ውድመት ካደረሰባቸው የጤና ተቋማት መካከል የነፋስ መውጫ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አንዱ ነው። ሆስፒታሉ ቋሚ እና ተንቀሳቃሽ የሆኑትን የሕክምና መስጫ ቁሳቁስ...
ኢትዮጵያን በብዙው የመሰለ የሀገር መከላከያ ሠራዊት!
ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፅናታቸው ከእናት ኢትዮጵያ ፅናት ጋር የተቆራኘ ነው፡፡ ግርማ ሞገሳቸው እንደ ሰንደቃቸው ከፍ ያለ መሆኑን ስናስብ ኢትዮጵያ በዓለም የጀግንነት እና የፍትሕ አደባባይ ያላትን ግርማ ሞገስ እንድናስብ ያስገድደናል፡፡ ትህትናቸው፣ ፍቅራቸው...
❝አሸባሪው የህወሓት ቡድን የአደገኛ ወንጀለኞች፣ ጨቋኞች እና ውሸታሞች ስብስብ መሆኑን አውቃለሁ❞ አና ጎሜዝ
መስከረም 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ እንደነበረው ሰው አሸባሪው የህወሓት ቡድን የአደገኛ ወንጀለኞች፣ ጨቋኞች እና ውሸታሞች ስብስብ መሆኑን አውቃለሁ ሲሉ የቀድሞ የአውሮፓ ሕብረት ፓርላማ አባል አና ጎሜዝ ገለጹ።
አና ጎሜዝ በ1997 ዓ.ም...
አዲስ የተመሰረተው መንግሥት አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአጭር ጊዜ በመደምሰስ የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ማቋቋም እንደሚገባው...
ሁመራ፡ መስከረም 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ተፎካካሪ የፓለቲካ ፓርቲዎችን አሳትፎ አዲስ የተመሰረተው መንግሥት የሀገርን አንድነት በማስጠበቅ እና አሸባሪውን የትህነግ ቡድን በአጭር ጊዜ በመደምሰስ የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ እንዲያቋቁም ጠይቀዋል። በአሸባሪው ቡድን ወረራ ምክንያት የወደሙ አካባቢዎች እንዲለሙ...
የአማራ ክልል የፍትሕ ባለሙያዎች ማሰልጠኛ እና የሕግ ምርምር ኢንስቲትዩት ሲያሰለጥናቸው የቆየውን 311 የቅድመ ሥራ...
የአማራ ክልል የፍትሕ ባለሙያዎች ማሰልጠኛ እና የሕግ ምርምር ኢንስቲትዩት ሲያሰለጥናቸው የቆየውን 311 የቅድመ ሥራ እጩ ዐቃብያነ ሕግ እና ዳኞችን አስመረቀ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የፍትሕ ባለሙያዎች ማሰልጠኛ እና የሕግ ምርምር ኢንስቲትዩት...








