እየተሠራ የሚገኘው ተለዋጭ የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታ 41 ነጥብ 1 በመቶ ላይ መድረሱ ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በቻይና ኮንስትራክሽን ኮምዩኒኬሽን ካምፓኒ እየተሠራ የሚገኘው ተለዋጭ የዓባይ ድልድይ አጠቃላይ ግንባታው 41 ነጥብ 1 በመቶ ላይ መድረሱ ተገለጸ። የሥራውን ሂደት የአማራ ክልል ርእስ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ...

“ኢትዮጵያ የተለያዩ ፈተናዎችን ተቋቁማ ጸንታ የቀጠለችው ኢትዮጵያውያን ለሰላም ባላቸው ጽኑ ፍላጎት ነው” የሰላም ሚኒስትር...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስቴር ሥራቸውን የተረከቡትና ከሚኒስቴሩ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ትውውቅ ያደረጉት አቶ ብናልፍ አንዱዓለም የተጀመሩ መልካም ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል። የኢትዮጵያ ችግር መልክ ብዙ መሆኑን የተናገሩት ሚኒስትሩ '' ሕዝቡ ከአዲሱ...

“ማን ይፈራል ሞት ማን ይፈራል፣ ለእናት ሀገር ሲባል!”

ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓውያን አዕምሮ ነጭን ማሸነፍ አይቻልም በተባለበት ዘመን አሸናፊ መኾን የቻለች ሀገር ናት ኢትዮጵያ። በ1888 ዓ.ም አፍሪካን ጠቅልሎ ለመውረር እቅድ የያዙት አውሮፓዊያን የወረራውን ፍፃሜ በኢትዮጵያ ላይ ለማድረግ ተነስተው ነበር፡፡ ዳሩ...

በጎንደር ከተማ አስተዳደር የሚስተዋሉ የወንጀል ድርጊቶችን ለማስተካከል እየሠራ መሆኑን የአስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተስተዋለ የመጣዉን የሰዉ እገታ፣ የጥይት ተኩስ፣ የኮንትሮባንድ ንግድ፣ የመሰረተልማት አዉታሮች ላይ የሚፈጸም ስርቆት እና መሰል የፀጥታ ችግሮችን ለመቅረፍ እየሠራ መሆኑን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ...

ከ350 ሺህ ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የሕክምና ቁሳቁስ ለነፋስ መውጫ ሆስፒታል ድጋፍ ተደረገ።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ዘራፊው የትህነግ ወራሪ ቡድን ዘረፋ እና ውድመት ካደረሰባቸው የጤና ተቋማት መካከል የነፋስ መውጫ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አንዱ ነው። ሆስፒታሉ ቋሚ እና ተንቀሳቃሽ የሆኑትን የሕክምና መስጫ ቁሳቁስ...