ከሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ።
የጁንታው የድረሱልኝ ጥሪ ...
አሸባሪው ህወሃት በሰጠው አሁናዊ መግለጫው... "...የኢትዮጵያ ሠራዊት በአነስተኛ ወይም ትናንሽ ማጥቃት ሲፈፅም የቆየውን አሁን ላይ በከባድ መሳሪያ፣ በአየር ኃይል ታግዞና ሁሉንም የፀጥታ ኃይሎች አቀናጅቶ መጠነ ሰፊ ጥቃት እየፈፀመ ነው።..." ይላል።
የጦርነቱን ዓላማ...
ሁሉም ዲፕሎማት ሀገራዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ሁነቶችን በንቃት በመገንዘብ በየተመደበበት ተልዕኮ ለስኬት መትጋት...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሠራተኞች፣ አምባሳደሮች፣ ዲፕሎማቶች እና ተጠሪ ተቋማት የተዘጋጀው ሁለተኛው ዙር ስልጠና መርሃ ግብር መክፈቻ ላይ...
ʺለሠንደቁ ክብር ይሞታሉ፣ በሠንደቁ ጥላ ሥር ይኖራሉ”
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሠንደቁ አምላክ የተገዘተ እጁን ለጥል አያነሳም፣ ለበቀል አይነሳም፣ የሠንደቁን ግርማ ጥሶ፣ ክብሩን አርክሶ መሄድ መራመድ ነውር ነው፡፡ ሠንደቅ ዓላማው ከክብር ክብር፣ ከፍቅርም የላቀ ፍቅር፣ ከምስጢርም የላቀ ምስጢር ነው፡፡ ስለ...
በአዲሱ መንግሥት ለተሾሙ ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲሱ መንግሥት ለተሾሙ ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ አመራሮች በአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ ስልጠና እየተሰጠ ነው።
በዚህ ስልጠና መክፈቻ ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ባደረጉት ገለጻ፣ አመራሩ በንፁህ እጅና...
እየተሠራ የሚገኘው ተለዋጭ የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታ 41 ነጥብ 1 በመቶ ላይ መድረሱ ተገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በቻይና ኮንስትራክሽን ኮምዩኒኬሽን ካምፓኒ እየተሠራ የሚገኘው ተለዋጭ የዓባይ ድልድይ አጠቃላይ ግንባታው 41 ነጥብ 1 በመቶ ላይ መድረሱ ተገለጸ።
የሥራውን ሂደት የአማራ ክልል ርእስ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ...








